Forward from: AL MADAD ( المدد )
ከአንዲት እህት እንደተዘገበው...
" በህልሜ ጨለማ ክፍል ውስጥ ሆኜ መውጫ አጥቼ ጨንቆኛል .. በእንደዛ ጭንቀት ውስጥ እንዳለው ስደናበር እንደ ድንገት ጣቴ ላይ ካለ ቀለበት ትልቅ አልማዝ ነገር በርቶ ታየኝና የነበርኩበትን ክፍል ወገግ አድርጎ አበራልኝ .. መውጫውንም በር አይቼ ስወጣ ... ከእንቅልፍ ነቃው..ነገር ግን ስነቃ ጣቴ ላይ የነበረው ከመተኛቴ በፊት 500 ግዜ ሰለዋት ያወረድኩበት የቀለበት ተስቢህ ነበር .."
አሏሁመ ሰሊ ወሰሊም በባሪክ ዐለይሂ ወዐላ ኣሊሂ ወሰሕቢህﷺ☺️
እሳቸው ﷺ ላይ ሰለዋት በማውረድ ከብዙ አይነት ጨለማ እንወጣለን:: ከብዙ አይነት እጣዎችና እድሎችም ጋር እንገናኛለን::
https://t.me/mededulhabib