🔴አዲስ ዝማሬ “ ኪዳነምህረት_አሳዳጊያችን“የፍሬ ደብረ ፀሐይ ሰንበት ትምህርት ቤት @nesebhotube7363
ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ንሴብሖ ቲዩብ ያድርጉ።
#faaruuortodoksii #original #lyrics