የሁለቱን የማን ዩናይትድ ሌጀንዶች ቀጥርን የመብለጥ እድል አለው !!
ፖርቹጋላዊው የመሀል ሜዳው ፈርጥ ካፒቴን ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዛሬው እለት በፕርሚየር ሊጉ በኒውካስትል ዩናይትድ መረብ ላይ አንድ ጎል የሚያስቆጥር ከሆነ ...
ብዙ የፕርሚየር ሊግ ጎሎችን በማስቆጠር ከ ማን ዩናይትዱ ሌጀንድ ዴቪድ ቤካም በልጦ መቀመጥ ይችላል
በተመሳሳይ በዛሬው ጨዋታ ሁለት አሲስቶችን በስሙ ማስመዝገብ የሚችል ከሆነ በፕርሚየር ሊጉ ብዙ አሲስቶችን በማድረግ ከሌጀንድ ኤሪክ ካንቶና በልጦ መቀመጥ ይችላል ።
[Squawka]
@man_united332 @man_united332