ከበአል ድባብ ሁሉ የላቀው - ቅርጫ እና ስርአቱ
👇🏾
እምነት እና ሃቅ - መዳቢው የመደበልህን አምነህ መሄድ
.
ሰው እና ትስስር - ከእገሌ ጋር ቅርጫ አለኝ የማለት ትስስር
.
አብሮ መብላት እና መቋደስ - አብሮ መብላት መጠጣቱ
👇🏾
እንኳን አደረሳችሁ !!!
👇🏾
እምነት እና ሃቅ - መዳቢው የመደበልህን አምነህ መሄድ
.
ሰው እና ትስስር - ከእገሌ ጋር ቅርጫ አለኝ የማለት ትስስር
.
አብሮ መብላት እና መቋደስ - አብሮ መብላት መጠጣቱ
👇🏾
እንኳን አደረሳችሁ !!!