ጋዜጠኛ፦ ቀጣይ ህይወትን እንዴት መኖር ትፈልጋለህ?
ቡኮውስኪ፦
“በሚቀጥለው ሕይወቴ ድመት መሆን እፈልጋለሁ። በቀን 24 ሰአታት ለመተኛት እና ያለምንም ስራ ለመመገብ ከዛ ቂጤን እየላስኩ መቀመጥ..”
ጋዜጠኛ፦ ሰዎች በተመሳሳይ ህይወት ድብርት ውስጥ ወድቀዋል። ለዚህ መፍትሔ አለ ብለህ ታስባለህ?
ቡኮውስኪ፦
“ተመሳሳይ ህይወት አሰልቺ ነው። የዕለት ተዕለት ተግባራችሁን ለመቀየር ሞክሩ፤ ለምሳሌ ቲቪ ላይ ተቀምጣችሁ ሶፋውን ተመልከቱት።” 🤗