መፋቂያ ኪነት ✍️🎤


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ለአብሮነታቹዎ ከልብ እያመሰገንን🙏 የኛን ሀሳብ ይገልፃል ያልነውን/ ግጥም :ወግደ:ብዳቤና:ቀልድ:ሌሎኝ የኪነጥበብ ውጤቶችን እናጋራ-እንጋራ
@gelawdyose
https://t.me/+47Crh26gz2FmM2Q8

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Forward from: መፋቂያ ኪነት ✍️🎤
በቀድሞው መፋቂያ ኪነት ክፍት መድረክ ላይ አብሮነታችሁን ላሳያችሁን ከያንያን በሙሉ እያመሰገንን እነሆ አሁንም ጊዜውን ጠብቆ መፋቂያ ኪነት ለመመድረክ ደረሰ ጥር 2 አዲስ ውልድ ሀሳቦችን ይዛችሁ ከኛው እኩል በጉጉት እንደምትጠብቁት አንጠራጠርም መፋቂያ ኪነት አይቀርም!!








ውድ የመፋቂያ ቤተሰቦች በ ትኬቱ ላይ ላለው የቀን ስህተት ይቅርታ እየጠየቅን 5 የሚለው 6 ለማለት ተፈልጎ እንደሆነ እንድትረዱን ስንል እንጠይቃለን🙏🙏🙏




👏👏👏በቀድሞው መፋቂያ ኪነት ክፍት መድረክ ላይ አብሮነታቹን ላሳያችሁን ከያንያን በሙሉ እናመሰግናለን አሁንም በቀናችን ለመገናኘት 2 ቀን
ብቻ ቀርቶናል እኛም ዝግጅታችን ጨርሰን በጉጉት እየጠበቅናችሁ ነው መፋቂያ ኪነት አይቀርም!





9 last posts shown.