ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞ዛሬ የመጋቢት አንድ (1) እግዚያብሄር መልካም ነው አመቱን ከጀመርን ሰባተኛ ወር በጣም እድለኞች ነን ። የእግዚያብሄርን ምህረት ደግነት, ቸርነት እያየን እዚህ ደርሰናል የመጋቢት ወርን ቀድመን እንዋጀዋለን የድንገቴ ፈንጠዝያ የሰርፕራይዝ የጥርመሳ ወራችን ነው
በታላላቅ የስኬት ጥርመሳዎች ድንገቴ ፈንጠዝያ በሰርፕራይዝ ድምቅ የምንልበት ነው። ብዙ ጤና ,ብዙ ሰላም ,ብዙ ፍቅር , ብዙ በረከት ተቀብለን እየፈነጠዝን የምናመሰግንበት በምንባረከው ድንቅ በረከት የምናፍስበት የራሳችንን ታላቅ ታሪክ ሪከርድ ክብረ ወሰን የምንሰብርበት ወራችን ነው ።ብዙ የተደረገልን ሰዎች ነን ሳናቋርጥ እናመሰግንዋለን ። በእግዚያብሄር ስራ እየተደንቅን እየተገረምን በብዙ ፈንጠዝያ እናመሰግንዋለን።
በእግዚያብሄር ስራ እየተደንቅን "አምላኬ ሆይ ስራህ ግሩም ድንቅ ነው"እንለዋለን እየተገረምን እየፈነጠዝን እናመሰግንዋለን መልካም የድንገቴ ፈንጠዝያ የሰርፕራይዝ የምስጋና የመትረፍረፍ ወር ይሁንልን ተባረኩኩ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏