ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
ዛሬ ሐምሌ አንድ (1) #እግዚአብሄር መልካም ነው። አመቱን ከጀመርን አስራ አንድ ወር በጣም እድለኞች ነን ። #ሐምሌ_ማለት_ትርጉሙ_ራሱ_የሚገርም_ነው_ባለቅጠል_ልምላሜ_ሐመልማል_ማለት_ነው ።ደስ ሲል ለምለም በለምለም የሆነ ወር ነው። #በእግዚአብሄር ምህረት ደግነት, ቸርነት እያየን እዚህ ደርሰናል #የሐምሌ_ወርን_ቀድመን_እናውጀዋለን_ልብን_የሚያስደስት_ታላቅ_የመከናወን_የመለምለም_ወራችን_ነው።
በታላላቅ የስኬት ልምላሜዎች መከናወኖች በብዙ ታምራቶች ድምቅ የምንልበት ነው። ብዙ ጤና ,ብዙ ሰላም ,ብዙ ፍቅር , ብዙ በረከት ተቀብለን እየተደነቅን የምናመሰግንበት በምንባረከው ድንቅ በረከት የምናፍስበት የራሳችንን ታላቅ ታሪክ ሪከርድ ክብረ ወሰን የምንሰብርበት ወራችን ነው ።ብዙ የተደረገልን ሰዎች ነን ሳናቋርጥ እናመሰግንዋለን ። #በእግዚአብሄር ስራ እየተደንቅን እየተገረምን በብዙ ደስታ እናመሰግንዋለን።
#በእግዚአብሄር ስራ እየተደንቅን "አምላኬ ሆይ ታምርህ ብዙ ነው" እንለዋለን እየተገረምን " #በእግዚአብሔር_ታምር_ተሳካ " ብለን እየፈነጠዝን እናመሰግንዋለን መልካም የታምራት የአጨዳ የምስጋና የልምላሜ የመከናወን የመትረፍረፍ ወር ይሁንልን ተባረኩ።
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏