ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion

በዚህ ቻናል የሁሉም ክብረ በዓላትና ወርኃ በዓላት ፀዋትወ ዜማና ወረብ እንዲሁም በየሳምንቱ የእሁድ መዝሙር ማህበር ቀለም የሚሰማ ስለሆነ ማህበረ ካህናት ወዲያቆናት ማህበረ ምዕመናን ወምዕመናት እንድትሰሙና ከሊቃውንቱ ጋር ምስጋና የባህርዩ የሆነው አምላካችን እግዚአብሔርን አመስግኑ፡፡

ያለዎትን አስተያየት ሀሳብ ጥቆማ በ @MemhirSirakbot ያድርሱን

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion
Statistics
Posts filter

አብነት ትምህር ለመማር ፎርሙን ከሞላችሁ በኋላ በተቀመጠው አድራሻ በቴሌግራም አናግሩኝ ወደ መማሪያ ግሩፑ እንዳስገባችሁ፡፡የበፊቱ ቴሌግራም አካውንቴ ስለተዘጋ ፎርም ከሞላችሁ በኀላ ወደ መማሪያ ግሩፑ ለመግባት በዚህ አድራሻ አናግሩኝ @memhir_sirak27

አብነት ትምህር ለመማር ፎርሙን ከሞላችሁ በኋላ በተቀመጠው አድራሻ በቴሌግራም አናግሩኝ ወደ መማሪያ ግሩፑ እንዳስገባችሁ፡፡የበፊቱ ቴሌግራም አካውንቴ ስለተዘጋ ፎርም ከሞላችሁ በኀላ ወደ መማሪያ ግሩፑ ለመግባት በዚህ አድራሻ አናግሩኝ @memhir_sirak27

ከላይ የተለቀቀው ዕዝል ሰላምታ በድጓ ቤት የሚባል ነው በአቋቋም ቤት የሚባለው ከዚህ በታች ያለው ነው፡፡የየአድባራቱ ልምድ ስለሚለያይ እንደ ደብራችሁ ለማለት እንድትችሉ ነው የሁሉንም የለቀኩት፡፡

20 last posts shown.