⿻መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ𓋜


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


[]~ ሰለፍያ~[]
የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና
መመሪያሽ ቁርአን የነቢዩ ሡና
በሀቅ የተካብሽው መጠለያ ቤቴ
ከጥመት መሸሻ ብርሀነ-ንጋቴ
ሁሌም የበላይ ነሽ ኢስላሜ ድምቀቴ
መንሀጀ-ሠለፍ ወሠጢያ እምነቴ‼️
//t.me/Menhaje_Aselefiy
ለአስተያየት ይሄን ይጫኑ 🔎
@Hadi_feedback_bot
@Hadi_feedback_bot

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


ራስን ማጥፋት የድሮ አስተሳሰብ ነው።
ትዳርን ሞክሩ🌷


-
‏قال ابن مسعود 📿 لأصحابه:

‏🤩كُونوا يَنابيع العِلم مصـابيحَ الحِكمة أحلاسَ البيوت سُرُجَ الليل جُددَ القلوب أخلاقَ الثياب، تُعْرَفون في السماء وتخفون على أهل الأرض🤩

📚جامع المسائل|لابن تيمية (١٢٦/١)


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
📜 عَـليكُم بالآخرة..


❗وإِذا دعَتكَ نفسُك إلى مَعصية فذَكّّرهـا سُوء عاقِبتها..




🪫ከፊሉ መሄድ ስለፈለገ ይሄዳል
ከፊሉ ደግሞ እፈልግሃለሁ የሚለውን
ለመስማት እሄዳለሁ ይላል ።☕️


💌አንዳንድ ምቀኝነት በምክር Cover
ተቀምሞ ሊመጣ ይችላልና ተጠንቀቁ።


🍂ጁሙዓ ሲነሳ ሱረቱል ከህፍ ይነሳል
ይህን ሱራ ማምበብ ይወደዳል
በውስጡ ስለ ጠንካራ አማኝ ወጣቶች ተወስቷል ፅናታቸውና አሏህ ያደረገላቸው ጥበቃ ተነግሯል የሙሳና የኸደርን ጨምሮ በነዙልቀርነይን ቂሷም ይደመማሉ።

🤩ሐሰን አል-በስሪ እንዲህ ይላሉ
ሙሳ ሦስት ጊዜ የኸደርን ትዕዛዝ ጣሱና በኸደር በቃ እንለያይ ተባሉ እኛስ በቀን ስንቴ የአሏህን ትዕዛዝ እየጣስን ነው? በል ተለያይተናል ጥፋ ከዚህ ይለናል ብለን ለምን አልፈራንም¡?

🕌 ቀኑ ጁሙዓ ነው
ሳምንታዊ በዓላችን
ነው
🤲 ዚክርና ሶለዋት አብዙ
👳‍♂️ ገላቹህን ታጠቡ ፏ በሉ
በጊዜ ወደ መስጂድ ለመሄድ ሞ
ክሩ

መልካሙን ሁሉ ይግጠማቹህ
ጀሊሉ በራህመቱ ቁጣውንም ያንሳልን።
🤲


قال رسول الله ﷺ
'' من قرأ سورة الكهف في يوم الجمعة أضء له من النور مابين الجمعتين''


📝 በህይወታቹህ መቅደምን እንጅ
ማርፈድን ፈፅሞ እንዳትጠሉ።


📜ከማርፈድ ብዙ ታተርፋላቹህ
ነገሩ እንኳን ከማርፈድ በፈተና'እና በተለያዩ ስህቶቻችን ከምናስበው ለመድረስ መዘግየታችን ራሱ ብዙ ትምህርት ሰተውን አልፈዋል።

🌙ዬ ለነዛ ብዙ ማርፈዶች አመሰግንሃለው
አንተ ለካ ምክንያት አለህ።🤲


🍂Post/ንግግርህ ላይ ታዋቂ ሰው
አንድ ጊዜ Comment ሲሰጥህ ወይም Share ሲያደርግልህ ደስ ይልሃል‥
በረሱል 📿 ላይ ሰለዋት አውርደህ
አሏህ 10 ጊዜ ሲመልስልህስ?


ከሚያስደስትህና📜
ከሚደሰትልህ ጋር ሁን ።


🌹ሩህክ ውብ ካልሆነች
ፊትክ ደንታ አይሰጠኝም።


📜لا تُهنيني بعام ليس عامي
  لستُ قسيساً ولا جدي ابْنُ حامِ


📚أنا يا هذا حنيفٌ مسلمٌ
  رأس عامي غرة الشهر الحر
امِ


الاشتغال بالتسبيح يحقق لك
المطالب دون أن تطلب!




📔▫️




تلك الجنّة التي نورِثُ من عبادنا من كان تقيّاً


لا حول ولا قوة إلاّ بالله العلي العظيم.

20 last posts shown.