🚨ማስታወቂያ 🚨
ዉድ ጋዜጠኝነትን እና ጥበብን አፍቃሪ ተማሪዎች🎉
ይህ ማስታወቂያ ዘወትር ሰኞ ከቀኑ 8:30-10 ሰዓት በሃዋሳ ኢንደስትሪያል ፓርክ ማህበረሰብ ራዲዮ FM102.4 ላይ በሚቀርበው ''መራሂት'' የተሰኘው ሳምንታዊ የሬዲዮ ፕሮግራም መሳተፍ ለሚፈልጉ ተማሪዎች ነው።
በራዲዮ መሰናዶው ፦
ሳምንተኛ🎤
ሃሳብኛ
ጀግኒት(ግለታሪክ 📚) እና
ከህግ አንፃር 🧑⚖️
የተሰኙ ልዩ ልዩ ክፍሎችን የተካተቱ ሲሆን በዘርፉ ለመሳተፍ ምንም እንኳን የጋዜጠኝነት ተማሪዎች በይበልጥ የሚበረታቱ ቢሆንም 😎 ከየትኛውም የትምህርት ክፍል የተውጣጣ እና 📻 ሬዲዮ ላይ የመስራት ልዩ ፍቅር ያለው ማንኛውም ተማሪ ከታች በተቀመጠው የቴሌግራም users name
@AyinadisTarekegn ይላኩልን።
ለንቁ ተሳታፊ ተማሪዎች በሴሚስተሩ መዝጊያ #certified እንደሚሆኑ እና የጋዜጠኝነት ክህሎቶችን ላማደበር እንደሚረዳ ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው።