ለሶስተኛ ግዜ በኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር የተዘጋጀው "ሚራሱል አንቢያእ ኮርስ" ከተለያየ ክልል በመጡ የዲን ተማሪዎች ታዳሚነት በድምቀት በመካሄድ ላይ ነው። በአላህ ፈቃድ ለአንድ ሳምንት የሚቀጥል ይሆናል። የአላህን ዲን ለማስተማር ግዜ የሰጡ ኡለማዎችንና ኮርሱን ለማዘጋጀት የተባበሩንን ሁሉ እናመሰግናለን። አላህ መልካም ምንዳን ይክፈላችሁ። አላህ ጠቃሚ ዕውቀትን ይለግሰንና ባወቅነው ተጠቃሚ ያደርገን ዘንድ እንለምነዋለን። አሚን
___________
Ibnu Masoud islamic center @merkezuna
___________
Ibnu Masoud islamic center @merkezuna