መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ”
🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅
📜 የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ።
ለጥያቄና አስተያየት
- @Geez202-
ስልክ ፦ 0977682046

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


የግእዝ ቅኔያት_3.pdf
7.0Mb
📚 የግእዝ ቅኔያት

#አጋዥ #መጽሐፍ
○ መሠረተ፡ግእዝ
@MesereteGeez
@MesereteGeez👈




ሌሊት ለሚለዉ ተቃራኒ የሆነዉ የቱ ነው
Poll
  •   አ. ሠርክ
  •   በ. መዓልት
  •   ገ. ቀትር
  •   ደ. “በ” ና “ገ”
1320 votes


ጸጋም ለሚለው ተቃራኒ የሆነው የቱ ነው
Poll
  •   አ. ብሩህ
  •   በ. የማን
  •   ገ. ምዑዝ
  •   ደ. እኵይ
1060 votes


ተኛ ለሚለው የሚሆነው የግእዝ ግስ የቱ ነዉ
Poll
  •   አ. ኖመ
  •   በ. ሤመ
  •   ገ. ሰከበ
  •   ደ. “አ” ና “ገ“
1056 votes


✴️ ቃላተ ተቃርኖ (ተቃራኒ ቃሎች)


ጻድቅ ➝ ኃጥእ
ቡራኬ ➝ ርግማን
ትሕትና ➝ ልዕልና
ሐዘን ➝ ፍሥሐ
ናሁ(አሁን) ➝ ቅድም(ጥንት)

እኩይ(ክፉ) ➝ የዋሕ
የማን(ቀኝ) ➝ ጸጋም
ከብካብ(ሰርግ) ➝ ሞት
ጦማሪ(ጸሓፊ) ➝ ሠዓሊ

ዝናም ➝ ፀሐይ
ሖረ ➝ መጽአ
ዐቢይ ➝ ንዑስ
ጸሊም(ጥቁር) ➝ ጸዓዳ(ነጭ)
ሌሊት ➝ መዓልት

#ተቃራኒ_ቃሎች
✏️ መ ሠ ረ ተ ግ እ ዝ
@MesereteGeez


▫️አብዝኆተ ስም

ስም    ➺➺➺➺  አስማት
ቃል     ➺➺➺➺  ቃላት
ደብር   ➺➺➺➺  አድባር
ገዳም  ➺➺➺➺  ገዳማት
ወልድ  ➺➺➺➺  ውሉድ
ወለት   ➺➺➺➺  አዋልድ
ኄር      ➺➺➺➺  ኄራን
ልዑል   ➺➺➺➺  ልዑላን

መስፍን  ➺➺➺➺  መሳፍንት
ቡሩክ    ➺➺➺➺  ቡሩካን
ግሩም   ➺➺➺➺  ግሩማን
ቅዱስ    ➺➺➺➺  ቅዱሳን
ትጉህ     ➺➺➺➺  ትጉሃን
ቢጽ       ➺➺➺➺  አብያጽ
መርድእ  ➺➺➺➺  አርድእት
ርጉም    ➺➺➺➺  ርጉማን

ሰማይ     ➺➺➺➺  ሰማያት
ዝናም     ➺➺➺➺  ዝናማት
ዓሣ        ➺➺➺➺  ዓሣት
ማይ       ➺➺➺➺  ማያት
መብረቅ  ➺➺➺➺  መባርቅት
ባሕር      ➺➺➺➺  አብሕርት
መምህር ➺➺➺➺  መምህራን
ብፁዕ     ➺➺➺➺  ብፁዓን
ጳጳስ       ➺➺➺➺  ጳጳሳት


    #ነጠላ_እና_ብዙኅ
   
@MesereteGeez
@MesereteGeez

6.8k 0 46 10 75



!! መርኆ ሰዋስው ዘልሳነ ግእዝ.pdf
126.4Mb
መርኆ ሰዋስው ዘልሳነ ግእዝ

#መጽሐፍ

@Meseretegeez
@Meseretegeez


በሳምንት ውስጥ ካሉ ያሉ ቀናትን በግእዝ በትክክል የያዘው የቱ ነው ?
Poll
  •   እሑድ - ሰኞ - ማግሰኞ - እሮብ - ሐሙስ - ዓርብ - ቅዳሜ
  •   ሰኞ - ማክሰኞ - ሮብ - ሐሙስ - ዓርብ - ቅዳሜ - እሑድ
  •   እሑድ - ሰኑይ - ማግሰኞ - ረቡዕ - ሑሙስ - ዓርብ - ቅዳሚት
  •   እሑድ - ሰኑይ - ሠሉስ - ረቡዕ - ሐሙስ - ዓርብ - ቀዳሚት
1517 votes


geez-prov.pdf
1.0Mb
📚 አንጋረ ምሳሌ ዘግእዝ
(ምሳሌያዊ አነጋገሮች በግእዝ)
✍ አፈወርቅ ታረቀኝ
🗓 ፳፻፩ ዓ.ም


#አጋዥ #መጽሐፍ
መሠረተ፡ግእዝ
@MesereteGeez
@MesereteGeez👈


ትክክለኛው የቱ ነው ? ምክንያት
Poll
  •   ታህሳስ
  •   ታኅሳስ
  •   ታኅሣሥ
  •   ታህሣሥ
1537 votes


ትክክለኛው አጻጻፍ የቱ ነው
Poll
  •   ህዳር
  •   ሕዳር
  •   ኅዳር
1775 votes


ግዕዝ በቀላል ዘዴ.pdf
433.5Kb
📚ግእዝ ሕያው ልሳን በቀላል ዘዴ📚

✍በዲያቆን ደሴ ቀለብ

🗓፲፱፻፺፫ ዓመተ ምሕረት🗓

#አጋዥ #መጽሐፍ
መሠረተ፡ግእዝ
Telegram.me/MesereteGeez


ተዚያንዎ - ንግግር  - Conversation

        


◦እፎ ነይከ እኁየ ?
/እንደምን ነህ ወንድሜ/

◦አንሰ ዳኅና ነይኩ ፡፡
/እኔ ደና ነኝ/

◦እፎ ውእቱ ኩሉ ነገር ?
/ሁሉ ነገር እንዴት ነው/

◦ሠናይ ውእቱ ፡፡ ዘዚአከሰ ?
/መልካም ነው የአንተስ/

◦ዳኅና ውእቱ ምንት ሐዲስ ነገር  ሀሎ ?
/ደህና ነው ምን አዲስ ነገር አለ/

◦አልቦ ሊሉይ ነገር ውእቱ ከመ ዘቀደመ ፡፡
/ምንም የተለየ ነገር የለም እንደድሮው ነው/

◦እፎ ይእቲ እኅትከ ማርታ ?
/እህትኽ ማርታ እንዴት ናት/

◦ዳኅና ይእቲ ፍጹመ ፡፡
/በጣም ደህና ናት/

◦አቅርብ ላቲ ሰላመ ዚአየ ?
/ሰላምታዬን አቅርብላት/

◦ኦሆ አቀርብ ፡፡
/እሺ አቀርባለሁ/

◦ተፈሣሕኩ በይነ ዘረከብኩ ዳግማየ ?
/እንደገና ስላገኘሁህ ተደስቻለሁ/

◦ወትፍሥሕተ ዘዚአየ ውእቱ ፡፡
/ደስታው ለኔም ነው/

◦እፎ ውእቱ ህላዌ ?
/ሕይወት እንዴት ነው/

◦ሠናይ ውእቱ እስከ ናሁ ፡፡
/ጥሩ ነው እስከ አሁን/

◦አይቴ ነበርከ በዘኀለፈ ወርኅ ?
/ባለፈው ወር የት ነበርክ/

◦ነበርኩ ላዕለ ዕረፍት ፡፡
/ዕረፍት ላይ ነበርኩ/

◦በል ልየ ሰላም ለሰብዐ ቤትከ ?
/ቤተሰቦችህን ሰላም በልልኝ/

◦ኦሆ እብል ለከ ፡፡
/እሺ እላለሁ/

◦በል በድኅር ንትራከብ ?
/በል በኋላ እንገናኝ/

◦ኦሆ ዳኅና ኩን፡፡
/እሺ ደህና ሁን/

@MesereteGeez
https://www.youtube.com/channel/UCA_P-T7Z1UcP-1kdEKjld-g

9.8k 0 134 6 64

ሰላም ለክሙ ! በእንተ ሰዓት ወጊዜ


➺ ኵለሄ ☞ ሁልጊዜ

➺ በበዓመቱ  ☞ በየዓመቱ

➺ ይእዜ ጽባሕ ☞ ዛሬ ጠዋት

➺ ድኅረ ጌሠም ☞  ከነገ ወዲያ

➺ ይእዜ እምድኅረ ቀትር ☞ ዛሬ ከሰዓት በኋላ

➺ ትማልም ጽባሕ ☞  ትናንት ጠዋት

➺ ጌሠም ጽባሕ ☞  ነገ ጠዋት

➺ በዘኀለፈ ሳምን ☞  ባለፈው ሳምንት

➺ በዝ ሳምን ☞  በዚህ ሳምንት

➺ በዘይመጽእ ወርኅ ☞ በሚመጣው ወር

➺ ይእዜ ሰርክ ☞ ዛሬ ማታ

➺ እም ቅድመ ዋሕደ ሰዓት ☞ ከአንድ ሰዓት በፊት

➺ እም ቅድመ ነዋኅ ጊዜ ☞ ከረጅም ጊዜ በፊት

➺ እም ቅድመ ወርኅ ☞  ከወር በፊት

➺ ዮም ☞ ዛሬ

➺ ናሁ  ☞ አሁን

የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCA_P-T7Z1UcP-1kdEKjld-g
የቲክቶክ አካውንታችንን ፎሎው ያድርጉ
http://tiktok.com/@meseretegeez
የፌስቡክ አካውንታችንን ላይክ ያድርጉ
http://Fb.me/MesereteGeez
የቴሌግራም አካውንታችንን ጆይን ያድርጉ
@MesereteGeez


🔸አብዛኛው የአማርኛ ቃላት ከግእዝ ቋንቋ የተወሰዱ መሆኑን ምን ያክል ታውቃላችሁ ፡፡ ከዚኽ በታች የተዘረዘሩትን ቃላት ተመልከቱ ፡፡

ዐውደ ዓመት
ዐውደ ርእይ
ሥነ ጥበብ
ቤተ መጻሕፍት
ሕልፈተ ሕይወት
ቤተ መንግሥት

አእምሮ ፣ ኅሊና
ምክረ ሐሳብ
ሕገ መንግሥት
ነገር ፣ ምግባር
ፍሬ ፣ ጉባኤ
መዓት ፣ ተድላ

ሙስና ፣ ማዕቀብ
ትውልድ ፣ ሕንጻ
ልብስ ፣ ትዕግሥት
ዕፅዋት ፣ ሕዝብ
ሐሳብ ፣ አብነት
አራዊት ፣ ጥምቀት

ምሥራቅ ፣ ምዕራብ
ሰሜን ፣ ደቡብ
ወይን ፣ ሐሞት
ሐሰት ፣ ዓሣ
ፍርሃት ፣ ሥጋ
ዘመድ ፣ ሕጻናት .... ወዘተ

የምታውቁትን ከግእዝ ቋንቋ የተወሰዱ የአማርኛ ቃላት Coment ላይ ጻፉ ፡፡

✍ መሠረተ፡ግእዝ
@MesereteGeez
@MesereteGeez
@MesereteGeez
https://youtu.be/g3L2pZlCWHk👈


መካነ ትምህርት | ቤተ ትምህርት ዘአብነት

https://youtube.com/@meseretegeez1224?si=SrgqBtegjupQEygh

@MesereteGeez


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ሙሉውን ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል

https://youtu.be/j7GWUewz-gs?si=Gx5mKeho3--qgPip



20 last posts shown.