ሸገር ደርቢ በቡና አሸናፊነት ተጠናቀቀ !
በሀገረ አሜሪካ በተደረገው የሸገር ደርቢ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በአንተነህ ተፈራ እና አማኑኤል አድማሱ ግቦች 2ለ1 ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፈዋል።
ኢትዮጵያ ቡና የዋንጫ እና የ 50,000 ዶላር አሸናፊ መሆን ችለዋል።
ቅዱስ ጊዮርጊስ በበኩላቸው የ 25,000 ዶላር የሚያገኙ ይሆናል።
ሁለቱ ክለቦች በተጨማሪም የ 25,000 ዶላር የተሳትፎ የገንዘብ ሽልማትም እንደሚያገኙ ተነግሯል።
በዚህም መሰረት ኢትዮጵያ ቡና በድምሩ 75,000 ዶላር እንዲሁም ቅዱስ ጊዮርጊስ 50,000 ዶላር የሚያገኙ ይሆናል።
101.1
@sportethiopianes