መንግሥቱ ሀይለማርያም ፣አንድ አዳራሽ ውስጥ ጋዜጣዊ መግለጫ በመስጠት ላይ እንዳለ ጋዜጣዊ መግለጫው የሚሰማበት አዳራሽ ውስጥ አንድ ሰው #አስነጠሰ፡፡
መንግሥቱ ሀይለማርያም ማስታወሻ ማንበቡን ትቶ፤ ቀና አለና😡😡፡- ‹‹አሁን ያስነጠሰው ማን ነው?›› ሲል ጠየቀ፡፡ ማንም መልስ አልሰጠም፡ ፀጥ ፀጥ ሆነ፡፡
‹‹ማነው ያስነጠሰው ተናገሩ?›› 😡😡
አሁንም መልስ የለም፡፡ መንግሥቱ ሀይለማርያም ወደ ግል ጠባቂዎቹ ዞሮ፤‹‹ከአዳራሹ የመጨረሻ ረድፍ የተቀመጡትን ሰዎች አስወጡና ረሽኑልኝ!›› አለ፡፡
#ጠባቂዎቹ_የታዘዙትን_ፈፀሙ፡፡💀💀💀
መንግሥቱ ሀይለማርያም፤ ‹‹አሁንስ አታወጡም?” አለ
ሰው ፀጥ አለ፡፡ መንግስቱ ወደ ጠባቂዎቹ ዞሮ፤ “ከኋለኛው መስመር አንድ ረድፍ አውጥታችሁ ረሽኑ›› አለና አዘዘ፡፡
ትዕዛዙ ተፈጸመ ለሦስተኛ ጊዜ፤“አሁንስ ያስነጠሰውን ሰው አታወጡም?” ሲል ጠየቀ፡፡
ይሄኔ አንድ ሰው እጁን አውጥቶ፤
“ #እኔ_ነኝ_ያስነጠስኩት ”
መንግሥቱ ሀይለማርያም፤
“ይማርህ!” 😟
😂😆🤣