Fun facts..;)
1. "እውነት ለመናገር" ተብሎ የሚጀምሩ ሃሳቦች ሁሉ እውነት አይደሉም
2. አብዛኛው ወንድ ልጅ ከእናቱ ቀድሞ መሞት ይፈልጋል 😍😍😍
3. ኳስ የማያዩ ሰዎች ብዙ ግዜ ቀልድ አይገባቸውም 😂😂
4. የፈረንጅ ዘፈን መስማት እርድና ነው ብሎ መስማት ፋርነት ነው,
5. instagram ይልቅ facebook የበለጠ ያዝናናል,
6. ራሱን የሚንከባከብ ወንድ ሴታ ሴት አያስብለውም 😎😎
7. በባስ መሄድን መጥላት ጢባር አይደለም 👏