የሆነ ህፃን ልጅ እንዲተኛ አደረጉት ና ቤተሰቦቹ
5 ደቂቃ ቆይቶ
ልጁ: "ዳድ"
አባት: በንዴት ድምፅ" ምነው" ይለዋል
ልጁ:" ውሀ ጠምቶኛል, የሚጣ ውሀ ይዘህልኝ ና"
አባት: "አይቻልም, ሰዐትህን አስልፈሀል"
አሁንም ልጁ ከ 5 ደቂቃ በሁዋላ ይመጣና
ልጁ: "ዳ....ድ"
አባት: በንዴት ድምፅ " ምነው" ይለዋል
ልጁ:" ውሀ ጠምቶኛል, የሚጣ ውሀ ይዘህልኝ ና"
አባት: "ነገርኩህ አይደል እንዴ አይቻልም, ካሁን በሁዋላ ከጠየክ እገርፍሀለው"
ለሶስተኛ ጊዜ አሁንም ልጁ ከ 5 ደቂቃ በሁዋላ ይመጣና
ልጁ: "ዳድ"
አባት: በንዴት ድምፅ " ምነው" ይለዋል
ልጁ: "ልትገርፈኝ ስትመጣ , የሚጠጣ ውሀ ይዘህልኝ ና " ብሎት ወደ መኝታው
አባት:😤😤😡😡😡😡😡
አዝግ ልጅ እንደኛ ☝🤣🤣🤣🤣🤣
ለብቻ መሳቅ ክልክል ነው ላይክ እና ሼር እንዳይረሳ!!😉
5 ደቂቃ ቆይቶ
ልጁ: "ዳድ"
አባት: በንዴት ድምፅ" ምነው" ይለዋል
ልጁ:" ውሀ ጠምቶኛል, የሚጣ ውሀ ይዘህልኝ ና"
አባት: "አይቻልም, ሰዐትህን አስልፈሀል"
አሁንም ልጁ ከ 5 ደቂቃ በሁዋላ ይመጣና
ልጁ: "ዳ....ድ"
አባት: በንዴት ድምፅ " ምነው" ይለዋል
ልጁ:" ውሀ ጠምቶኛል, የሚጣ ውሀ ይዘህልኝ ና"
አባት: "ነገርኩህ አይደል እንዴ አይቻልም, ካሁን በሁዋላ ከጠየክ እገርፍሀለው"
ለሶስተኛ ጊዜ አሁንም ልጁ ከ 5 ደቂቃ በሁዋላ ይመጣና
ልጁ: "ዳድ"
አባት: በንዴት ድምፅ " ምነው" ይለዋል
ልጁ: "ልትገርፈኝ ስትመጣ , የሚጠጣ ውሀ ይዘህልኝ ና " ብሎት ወደ መኝታው
አባት:😤😤😡😡😡😡😡
አዝግ ልጅ እንደኛ ☝🤣🤣🤣🤣🤣
ለብቻ መሳቅ ክልክል ነው ላይክ እና ሼር እንዳይረሳ!!😉