በሬድዮ የሙዚቃ ምርጫ ላይ ነው እና አንዷ ሙዚቃ ለመጋበዝ መስመር ላይ ገብታለች
👨🦳ሄሎ ጤና ይስጥልን ይህ የሙዚቃ ግብዣ ሰአታችን ነው ማን እንበል
👱♀k ነኝ
👨🦳ይቅርታ ሙሉ ስምሽን
👱♀አይ ማንም እንዲያውቀኝ ስላልፈለኩ ነው
👨🦳እሽ ለማን ነው የመረጥሽው
👱♀ለ M
👨🦳ሙሉ ስሙስ
👱♀አይ! እሱንም ሰው እንዳያውቀው
👨🦳እሽ ከየት ነው
👱♀አይ! የአካባቢው ሰው እንዳያውቀኝ
👨🦳እሽ ምንድን ነው ታዲያ
👱♀ያው እሱም ይወደኛል እኔም እወደዋለው
👨🦳እንዴ እሽ አንቺ ዉደድሽው እሱ እንደሚወድሽ በምን አወቅሽ
👱♀ማ ሙባረክ !?😳 እኔ ከድጃን እንደሚወድ ድፍን የስልጤ ህዝብ ነው የሚያውቀው🧐
🤷♂🤷♂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
👨🦳ሄሎ ጤና ይስጥልን ይህ የሙዚቃ ግብዣ ሰአታችን ነው ማን እንበል
👱♀k ነኝ
👨🦳ይቅርታ ሙሉ ስምሽን
👱♀አይ ማንም እንዲያውቀኝ ስላልፈለኩ ነው
👨🦳እሽ ለማን ነው የመረጥሽው
👱♀ለ M
👨🦳ሙሉ ስሙስ
👱♀አይ! እሱንም ሰው እንዳያውቀው
👨🦳እሽ ከየት ነው
👱♀አይ! የአካባቢው ሰው እንዳያውቀኝ
👨🦳እሽ ምንድን ነው ታዲያ
👱♀ያው እሱም ይወደኛል እኔም እወደዋለው
👨🦳እንዴ እሽ አንቺ ዉደድሽው እሱ እንደሚወድሽ በምን አወቅሽ
👱♀ማ ሙባረክ !?😳 እኔ ከድጃን እንደሚወድ ድፍን የስልጤ ህዝብ ነው የሚያውቀው🧐
🤷♂🤷♂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂