ስሜ አማኑኤል ቦጋለ ይባላል ።
በሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ላይ በማስተርስ ፕሮግራም የክርስቲያን አመራር የኦንላይን ሞዳሊቲ ተማሪ ነኝ ። እዚህ ትምህርት ቤት በመማሬ በጣም ደስተኛ ነኝ፣ ትምህርቱ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ፣ ትምህርት አሰጣጡ በተቀለጠፈ ሁኔታ የሚሰጥ ሲሆን የግል ጊዜ በመውሰድ ብዙ መትጋትን ያለማመደኝ ሲሆን የክትትል ሁኔታው ክላስ ያለው( Face to Face ) የምማር ነው የሚመስለኝ። የዚህ እድል ተጠቃሚ ሰለሆኩኝ በጣም ደስ ብሎኛል። በመጨረሻ ማስተላለፍ የምፈልገው ለአድስ ተመዝጋቢዎች ፣ በመመዝገብ ሂደት ላይ ያላችሁ ተማሪዎች በሙሉ ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጣችው ትምህርቶች ከሌሎች online ትምህርት ቤቶች የተሻለ ክፍያ ፣ የተቀላጠፈ መስተንግዶ ፣ ከመቼውም ጊዜ በላይ ለእግዚአብሔር መንግሥት ሥራ ራሳችንን የምናዘጋጅበት በወንጌል ሥራ ላይ በመሠማራት የዘመኑን ቤተክርስቲያን ከስህተት አስተምህሮ በእቅበተ እምነት እንዲሁም የድህረ ዘመናዊነት አስተሳሰብ ወደ ወንጌል እውነት የሚንቀይርበት ከመሆኑ የተነሳ ብዙ ስንቅ የምንሰንቅበት ምቹ ዕድል ነው ። የዩኒቨርስቲው ምቹ የትምህርት አሰጣጥ ያለው በመሆኑ ይህን እድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ ስል መልዕክቴን በትህትና አስተላልፋለው።
#አማኑኤል_ቦጋለ
#ከዲላ_ከተማ
#ማስተርስ_ተማሪ
ልምዳችሁን እና ምስክርነት ለማካፈል 👉https://forms.gle/nstZ3ndGnSSXqgSu7
“ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤” (ምሳሌ 19፡2)
👉ለመዝገብ በቴሌግራም ያናግሩን @musupport
📚www.missionaryuniversity.org
ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB
ለበለጠ መረጃ @musupport
📞+251960840001
ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk