Crack resistance (የስንጥቅ መቋቋም አቅም) ማለት እንደ ኮንክሪት, ፕላስተር, ሴራሚክ ወይም ብረት ያሉ ቁሶች በውስጣቸው ስንጥቅ እንዳይፈጠር ወይም ስንጥቁ እንዳይሰፋ የመከላከል አቅም ነው። ዋናው ጥቅሙ የቁሱን ጽኑነት, ጥንካሬ እና ዕድሜ ማራዘም ነው
0910693666
0978785952
0910693666
0978785952