በውይይቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንና የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በሚገኙባቸው የውጭ ሀገራት አንዱ ባንዱ የመገልገል እንድል የሚያመቻቹበት ሁኔታም እንደሚኖር ተገልጿል።
ልዑካኑ አክለው እንደገለፁት በዐረብ ሀገራት ላይ ቤተክርስቲያንን ለማስፋፋት ያደረገችውን ጥረት በማድነቅ በሌሎች ክፍላተ ዓለማት ለምታደርገው እንቅስቀሴ ለመደገፍ ከጎን መሆናቸውን በማረጋገጥ ቃላቸውን ሰጥተዋል።
በመጨረሻም በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የማጠቃለያ ሐሳብና ለልዑካኑ የበረከት ስጦታ በመስጠት ውይይቱ ተጠኗቋል።