በተለያዩ አከባቢዎች በልዩ ልዩ የትምህር ዘርፍ ሲማሩ የቆዩ የግቢ ጉባኤያት ተማሪዎች መመረቃቸው ተገለጸ
የካቲት ፲፰/፳፻፲፯ ዓ.ም
በተለያዩ አከባቢዎች በልዩ ልዩ የትምህር ዘርፍ ሲማሩ የነበሩ የግቢ ጉባኤያት ተማሪዎች በከፍተኛ ማዕረግ መመረቃቸው ተገልጿል።
ከእነዚህም መካከል በመቱ፣ በወላይታ፣በአዲስ አበባ፣በቡሌ ሆራ ፣በአርባምንጭ ና በደብረ ታቦር ዩንቨርስቲዎች ላይ ሲማሩ የቆዩ ግቢ ጉባኤያት ተማሪዎች ይጠቀሳሉ።
በምርቃት መርሐ ግብሮቹ ወረብ፣ ትምህርተ ወንጌልና መልእክት የተላለፈ ሲሆን ለተመራቂ ተማሪዎች የመስቀል ሥጦታ ተበርክቶላቸዋል ።