ምን ታስባላቹ ስለዚህ tweet 👀👀
በእርግጥ ብዙ ሰዎች የራሳቸውን ሀሳብ ነው ሚያስቀምጡት 👀👀 የአንዳንዶቹ እውነት ይሆናል ማርኬቱ ላይ influence ያረጋሉ ✔️✔️
የሌላው ደሞ በተቃራኒው 👀👀
እና የሊህ ሰው ሀሳብ ልክ ከሆነ በቅርቡ BTC crash ያረጋል ተያይዘውም ሌሎቹ Coin 👀👀
ያማለት ግን invest ለማረግ አሪፍ አጋጣሚ ይፈጠራል ማለት ነው እንዳለው ከሆነ 👀👀
ምን ታስባላችህ ⁉️
ሀሳቡን ሚደግፍ 👍