ውድ የ MT ቤተሰቦች እባካቹ እራሳቹን ከእንደዚ አይነት አጭበርባሪዎች ጠብቁ ⛔️🚫
ትንሽ ይሰጧቹሀል ገዛ አገኘው ብላቹ ብዙ ብር አውጥቻቹ high level VIP ስገዙ ይክዷቹሀል ⛔️🚫
ያ ብቻ አይደለም እንተ እንኳን ትንሽ ብትጠቀሙ ከስራቹ ምታስገቧቸውን ብዙ ሰዎች ታስበላላቹ ⛔️🚫
እና እባካቹ ንቁም ተጠንቀቁም ⚠️⚠️
እኔ ገና ሊጀምሩ አከባቢ ማስታወቂያ ትሰራልናለህ ብለውኝ ሁለቱም scammer እንደሆኑ ስለገባኝ $1000 ካልከፈላቹኝ አለሰራም አልኳቸው ቢከፍሉኝ ላሽ ብዬ እራሳቸውን scam ላረጋቸው ነበር አልከፈሉኝም እንጂ 😂😂
አሁን ግን ሳይ በጣም ብዙ ሰው እየሰራ ነው በድጋሚ ተጠንቀቁ ⚠️⚠️
አንዳንድ ህሊና የሌላቹ ሰዎች ደሞ ትኖራላቹ scam እንደሆነ እያወቃቹ ሰው invite ስታረጉ ሚያዝላቹ commission እያሰባቹ ሰው invite ምታረጉ እናንተን ፈጣሪ ህሊና ይስጣቹ ሌላ ምን ይባላል ::
ለወዳጅ ዘመድ ሼር አርጉት እንዳይበሉ 😉😉
MT Tech