ጀመዓው 👍👍
በባለፈው እንግዴ የ #ByBit Team ባለበት ስብሰባ አርገን ነበር ከዛ እነሱን ሸኝተን በራሳቹን በደንብ ተወያይተን ነበር 😉😉
ለማንኛውም ዛሬ አንድ አዲስ Form አዘጋጅተናል Whitelist ተደርጎ Ads የፓሰተውን ለመለየት
Whitlist ተደርጋቹ Ads ያልፓሰታቹ እናንተን አይመለከትም ተኝታቹሀል 😴😴
ይሄ Form ምትሞሉት P2P ላይ መነገድ እና ብር መስራት የጀመራቹ ብቻ ናቹ 🤑🤑
ይሄን Form መሙላት ጥቅሙ
✔️ ለ Campaign Apply ስታረጉ በግሩፓችን አሳውቁን ይን ቅፅ እያየን በቶሎ እንዲታይላቹ ማረግ ስለሚቻል
✔️ Scammer ካጋጠማቹ ቀጥታ የ Bybit Team እንዲያይ ማረግ
Link 👇👇
ByBit P2P Whitelisted and Active Marchents
እና ሌሎቹም Whitelist ሆናቹ Ads Post ያረጋቹ አተኙ አርጉ
እስካሁን ያልተመወገባቹ ከታች ባለው link ገብታቹ ተመዝገቡ
ByBit P2p Merchant Registration Form
በቅርብ የተመዘገባቹ ደሞ ጠብቁ አሳውቃቹሀለው Whitelist ስትሆኑ