ልጅ አባቱን " ፕሬዜዳንት ማለት ምን ማለት ነው? " ብሎ ይጠይቃል።
አባት:
" ፕሬዜዳንት ማለት መሪ ማለት ነው። አሁን ለምሳሌ እኔ የዚህ ቤት ፕሬዜዳንት ነኝ።" ብሎ ይመልስለታል።
ልጅ ጥያቄውን አላቆመም።
ልጅ: " እናቴስ ምንድን ናት?"
አባት:
" እናትህ ገንዘብ ሚኒስቴር ናት።"
ልጅ: " አያቴስ?"
አባት:
" አያትህ ሰላይ ናት።"
ልጅ አሁንም ጥያቄውን ቀጠለ " እኔስ ምንድን ነኝ?"
አባት: " አንተ ህዝብ ነህ።" ብሎ ይመልስለታል።
በሌላ ጊዜ አባት ስራ ሄዶ መኖሪያ ቤታቸው ሌላ ሰው ይመጣል። ከዛም
ልጅ ተደብቆ አባቱ መስሪያቤት ይደውልና ምን ቢል ጥሩ ነወ?
.
.
.
.
" ሄሎ አባየ! ትሰማኛለህ? እቤታችን ሌላ ፕሬዜዳንት መጥቷል፣ ገንዘብ
ሚኒስቴር ሽር ጉድ እያለ ነው፣ ሰላይ ያንቀላፋል፣ ህዝብ ግን ተጨንቋል።
🔻አያስከፍልም 👍 ንኩት
Join us➜
@Mudmeyaz