ከሰሃቦች ጋር እንተዋወቅ ክፍል 1
▪️የረሱል (ﷺ) ቅርብ ጓደኛ ነበር።
▪️ከወንዶች መጀመሪያ በረሱል (ﷺ) ያመነና እስልምናን የተቀበለው ነው።
▪️ለእስልምና ሲል ንብረቱን በሙሉ አውጥቷል።
▪️በጀነት ከተበሰሩት 10 ሰሃቦች ውስጥ አንዱ ነው።
▪️ልክ ረሱል (ﷺ) በሞቱ እለት ኺላፋውን የተረከበውና የመጀመሪያው ኸሊፋ ነው።
▪️የተለያዩ ጦርነቶች አድርጓል፣ ሻምና ዒራቅን ከፍቷል፣ የዐረብ ግዛትን ባጠቃላይ ኢስላማዊ መንግስት ያደረጋትም እርሱ ነበር።
▪️ኺላፋው ላይ 2 አመት ከቆየ በኋላ ረሱል (ﷺ) በሞቱበት እድሜ/63 ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ …
➡️ትክክለኛ ስሙ
አብደላህ ኢብኑ ዑሥማን (አቢ ቁሃፋህ ይባላል።
ነገር ግን አቡበክር አሲዲቅ ተብሎ ይታወቃል፣ ምክኒያቱ ደግሞ የተለያዩ ንግግሮች አሉ:
ከነዛ ውስጥ…
① ከእስልምና ህይወቱ በፊት በጣም እውነተኛ እና ታማኝ በመሆኑ ነበር። አንድ ነገር ከተናገረ ቁረይሾች ምንም ሳይከራከሩት ያምኑት ነበር። ለዛም ነው አሲዲቅ ብለው የሰየሙት።
② ሌላኛው ንግግር ደግሞ ረሱል (ﷺ) ወደ ኢስራእና ሚዕራጅ ሄደው ከተመለሱ በኋላ ሁሉም ውሸታም ሲሏቸው እሱ ብቻ ስላመናቸው አሲዲቅ ተባለ‥
▪️እናቱ ኡሙል ኸይር ሰልማህ ቢንት ሰኽር ትባላለች።
ክፍል 2 ይቀጥላል....
┎┈┈┈┈┈┈┈୨♡୧┈┈┈┈┈┈┈┒
ይቀጥላል ከ100 ላይክ ቡሀላ
┖┈┈┈┈┈┈┈୨♡୧┈┈┈┈┈┈┈┚

ቻናሉ➥https://t.me/mustefa_Notes
┎┈┈┈┈┈┈┈୨♡୧┈┈┈┈┈┈┈┒
ይቀጥላል ከ100 ላይክ ቡሀላ
┖┈┈┈┈┈┈┈୨♡୧┈┈┈┈┈┈┈┚