ከሰሃቦች ጋር እንተዋወቅ ክፍል 2
▪️ከረሱል ﷺ ትላልቅ ሰሃቦች ውስጥ አንዱ ነው።
▪️ሁለተኛው ኸሊፋ ነው።
▪️አሚሩል ሙእሚኒን በመባል ይታወቃል።
▪️በእስልምና ታሪክ ውስጥ በጣም ታዋቂ ከሚባሉ መሪዎች እንዲሁም በጣም ተፅኖ ፈጣሪው ነው።
▪️ከአዋቂ ሰሃቦች እና ተሰናቂ ነበር
▪️የሂጅሪን አቆጣጠር ያመጣው እሱ ነበር።
▪️በጀነት ከተበሰሩ 10 ሰሃቦች ውስጥ አንዱ ነው።
▪️በኺላፋው ዘመን እስልምና በጣም አድጎ ነበር ዒራቅ፣ ግብፅ፣ ሊቢያ፣ ሻም፣ ፐርሺያ፣ ኹራሳን፣ ሳጅስታንና የተለያዩ ሀገራቶች ድረስ ኢስላማዊ መንግስትን አዳርሶ ነበር።
▪️በ3ተኛ ደረጃ ቅዱስ የሆነችዋን ቁድስን (ፍሊስጤምን) ለመጀመሪያ ጊዜ የከፈታትና ኢስላማዊ ህግ ስር ያደረጋት እሱ ነበር።
▪️በኺላፋው ላይ 10 አመት ከቆየ በኋላ በአቡ ሉእሉአህ ፈይሩዝ አልፋሪሲ ሰላት ላይ ሆኖ 6 ቦታ ተወግቶ በሸሂድነት በረሱል ﷺ እና አቡበክር (ረ.ዐ) እድሜ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ…
➡️ትክክለኛ ስሙ
ዑመር ኢብኑል ኸጣብ ኢብኑ ኑፈይል ይባላል፣ ነገር ግን ዑመር አልፋሩቅ በመባል ይታወቃል።
ምክኒያቱ ደግሞ እንደሚከተለው ይሆናል‥
▪️ከእለታት አንድ ቀን ከፍ ከፍ እያለ ሰይፉን እየመዘዘ ረሱልን ﷺ ለመግደል ፈልጎ እየመጣ እያለ አንዱ ሰው አስቆመውና ሚስቱና እህቱ የአባቶቻቸውን ሀይማኖት ትተው እስልምናን እንደተቀበሉ ይነግረዋል።
ልክ እንደሰማ በንዴትና በፍጥነት ወደ ቤት ሄደ በሩንም በርግዶ ከፈተባቸው ኸባብ ኢብኑል አረት (ረ,ዐ) ቁጭ ብሎ ቁርአን እያስቀራቸው አየ፣ ሊመታቸውና ሊበረታባቸው ፈለገ
ድንገት ከመሀላቸው አንዱ ናና ትንሽ ቁርአንን አድምጥ ብሎ ጋበዘው፣ ልክ ሲሰማ ልቡ ውስጥ የእስልምናና የቁርአን ፍቅር ገባ፣ ከዛ ለእህቱ ባለቤት የረሱል ﷺ ቦታን ይጠይቅ ጀመረ፣ ከዛ ዳሩል አርቀም ሄዶ በሩን አንኳኳ፣ ረሱል ﷺ በሩን ከፈቱለት ቀሚሱን እየሳበ ከመሬት እያነሳ ነቢዩ ፊት ሸሃዳ ያዘ፣ ሙስሊሞች ደስ ብሏቸው አላሁ አክበር ማለትን ይደጋግማሉ‥
➡️የዑመር መስለም ለሙስሊሞች
በጣም ትልቅ ድል ነበር ከሰሃቦች እንዱ እንዲህ በማለት ገልፆ ነበር
👉ዑመር ወደ እስልምና ከገባ ጀምሮ አሸናፊዎች ከመሆን አልተወገድንም፣ ሙሰሊሞች ሰላታቸውን ግልፅ አውጥተው ያለምንም ፍራቻና ስጋት ካፊሮች ፊት ከዕባው ጋር ሄደው መስገድ ጀመሩ።
▪️የዛን ቀን ረሱል ﷺ ፋሩቅ ብለው ሰየሙት፣ ሀቅና ባጢልን ስለ ለየ ይህን ስያሜ አገኝ።
▪️ሙሰሊሞች ደዕዋውን ተደብቀው በፍራቻ ያደርጉት የነበረው ከመስለሙ በኋላ ፊትለፊት አውጥተው ደዕዋ ማድረግ ጀመሩ።
▪️እናቱ ሀንተመህ ቢንት ሂሻም ኢብኑ
ሙጊራህ ትባላለች።
ክፍል 3 ይቀጥላል....
┎┈┈┈┈┈┈┈୨♡୧┈┈┈┈┈┈┈┒
ይቀጥላል ከ50 ላይክ ቡሀላ
┖┈┈┈┈┈┈┈୨♡୧┈┈┈┈┈┈┈┚

ቻናሉ➥https://t.me/mustefa_Notes
┎┈┈┈┈┈┈┈୨♡୧┈┈┈┈┈┈┈┒
ይቀጥላል ከ50 ላይክ ቡሀላ
┖┈┈┈┈┈┈┈୨♡୧┈┈┈┈┈┈┈┚