Posts filter






Forward from: Zemen Promotion
ጅንጀና style part 1
😘😘😘😘😘😘😘
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️


Forward from: Zemen Promotion
❤️የፍቅረኛዎን ዘፈን ለመጋበዝ ይፈልጋሉ
ዝም ብለው  join  ይጫኑ❤️

❤️የፍቅር አጋርዎን ለማስደሰት ይፈልጋሉ
እንግዲያውስ join የሚለውን ተጫኑት
https://t.me/addlist/JU4lauKMUmIzOWY0


Forward from: Waver_Man ❼
⚠️⚠️◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇


Forward from: Zemen Promotion
🥀 የፍቅር ግንኙነትህን ለማጠናከር የሚረዱ 5 መንገዶች!


የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን   የምታገኙትን   የፍቅር ቻናል   ተጋበዙልኝ ❣︎❣

😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!


Forward from: Waver_Man ❼
🤣የተለያዩ ገራሚ ቀልዶችን የያዘ ምርጥ ቻናል ልጠቁማችሁ ጥርሳችሁ
እስኪሰበር ነው የምትስቁት ተቀላቀሉ

😂https://t.me/+AJh9tiFMnLc1OThk
😂https://t.me/+AJh9tiFMnLc1OThk
😂https://t.me/+AJh9tiFMnLc1OThk




"ያለ ማንነታችን በሰዎች ከምንወደድ በማንነታችን ብንጠላ በጣም የተሻለ ነው!"

እራሳችንን እንሁን
🔥


Forward from: 🪶𝗦𝗢𝗡𝗜 𝗡𝗢𝗧𝗘🫧
United ❤️
💭Madrid 🤍

🫶🏻🫀


Forward from: 🪶𝗦𝗢𝗡𝗜 𝗡𝗢𝗧𝗘🫧
“ኃይል የሌለውን ምንኛ ረዳኸው!
ብርታት የሌለውን ክንድ ምንኛ አዳንኸው!”

ኢዮ 26፥2


❝አንዳንድ ሰዎች የሌሎችን ድክመት በመናገር ራሳቸውን ጠንካራ ያስመስላሉ።...ሰው ጉብዝናህን በሹክሹክታ ድከመትህን በኡኡታ ያወራልና አትጨነቅ!...አስተዋይ ሰው ሁን እንዲሁም ብትችል ዝም በል ያለዚያ ግን ያንተን ማንነት ከጀርባህ ሸሽገህ ስለ ሰው አታውራ!❞

❝በስንዴው ማሳ ላይ እራሳቸውን ከፍ ከፍ ያደረጉ ሁሉ እንክርዳዶች ናቸውና ራስክን አታቀርቅር..ምንም ቢሉህ ደካማ አስተሳሰብ ያለውን ሰው እዘንለት እንጂ አትዘንበት ምክንያቱም የሚያስበው የሚያቀውን ያህል ነው!...እሱን በመጥላት የምታባክነውን ጊዜ ራስህን ውደድበት!❞


Forward from: 🪶𝗦𝗢𝗡𝗜 𝗡𝗢𝗧𝗘🫧
ወተት ከተበላሸ እርጎ ይሆናል፤ እርጎ ግን ከወተት የበለጠ ዋጋ አለው። ወተት የበለጠ የከፋ ከሆነ ወደ አይብነት ይቀየራል። አይብ ግን ከእርጎ እና ከወተት የበለጠ ዋጋ አለው።

የወይን ጭማቂ ወደ ጎምዛዛነት ከተለወጠ ወደ ወይን ጠጅ ይለወጣል፤ ይህም ከወይኑ ጭማቂ የበለጠ ውድ ያደርገዋል።

ስህተት ስለሰራህ አበቃልህ ማለት አይደለህም። ስህተቶች እንደ ሰው የበለጠ ዋጋ እንዲኖርህ የሚያደርጉ ልምዶች ናቸው።

ክሪስቶፈር ኮሎምበስ አሜሪካን እንዲያገኝ ያደረገው በአሰሳው ወቅት ስህተት በመስራቱ ነው።

የአሌክሳንደር ፍሌሚንግ ስህተት ፔኒሲሊን እንዲፈጥር አድርጎታል።

ስህተቶችህን እንድትወድቅ ሳይሆን የተሻለ እድሎችን የምትፈልግባቸው መሰላል አድርጋቸው።

ፍጹም የሚያደርገን ልምምድ አይደለም። ፍፁም የሚያደርገን የተማርንባቸው ስህተቶች ናቸው!


መልካም ቀን


None can stop But our own wrong thoughts.


[23] ከሁሉም በላይ ልብህን ጠብቅ፤ የሕይወት ምንጭ ነውና።

ምሳሌ 4:23


[3] እግዚአብሔር ሆይ፤ ለአፌ ጠባቂ አድርግ፤ የከንፈሮቼንም መዝጊያ ጠብቅ። [4] ከዐመፀኞች ጋር፣ በክፉ ሥራ እንዳልተባበር፣ ልቤን ወደ ክፉ አታዘንብል፤ ከድግሳቸውም አልቋደስ።

መዝሙር 141:3-4


[10] አንተ አምላኬ ነህና፣ ፈቃድህን እንድፈጽም አስተምረኝ፤ መልካሙ መንፈስህም፣ በቀናችው መንገድ ይምራኝ።

መዝሙር 143:10


Forward from: 🪶𝗦𝗢𝗡𝗜 𝗡𝗢𝗧𝗘🫧
👉🏻እግዚአብሔር ዓሣን ሲፈጥር "ሕይወት ያላቸውን አስገኝ" ብሎ ባሕርን ተናገረው
እግዚአብሔር ዛፎችን ሲፈጥር ደግሞ ዛፍ እንድታበቅል መሬትን ተናገራት
ሰውን ሲፈጥር ግን የተናገረው ለራሱ ነበር
እግዚአብሔርም አለ "ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌያችን እንፍጠር"
ልብ አድርጉ :-
ዓሣ ከባሕር ከወጣ ወዲያውኑ ይሞታል
ዛፍም ከምድር ላይ ከተነቀለም ይሞታል

👉🏻ሰውም ከእግዚአብሔር ከተለየ ይሞታል::ባሕር ለዓሣ መሬት ለዛፍ መጠለያቸው እንደሆነ የሰው ልጆች ተፈጥሮአዊ እግዚአብሔር ነው:: የተፈጠርነውና ሕይወት ያለን በእርሱ ነውና መኖር የምንችለው በእርሱ ብቻ ነው::

💯ዓሣ ያለ ባሕር ምንም ነው:: ባሕር ግን ያለ ዓሣ ያው ባሕር ነው:: ዛፍ ያለ መሬት ምንም ነው መሬት ግን ያለ ዛፍ መሬት ነው:: ሰው ያለ እግዚአብሔር ምንም ነው:: እግዚአብሔር ግን ያለ ሰው ያው እግዚአብሔር ነው::


ያለ እግዚአብሔር ሕይወት የለም!


Forward from: 🪶𝗦𝗢𝗡𝗜 𝗡𝗢𝗧𝗘🫧
አንድን ፈላስፋ
እውነተኛ ጓደኝነትን እንዴት ትገልፀዎለህ? ተብሎ ሲጠየቅ

"እውነተኛ ጓደኝነት ማለት በሁለት እና ከዚያ በላይ በሆኑ አካላት ውስጥ የሚገኙ ነፍሶች ውህደት ነው።"

'አስመሳይ ጓደኛንስ እንዴት ትገልፀዎለህ??' ተብሎ ሲጠየቅ

"አስመሳይ ጓደኛ በፀሀይ ወቅት ጥላውን ይሰጥሃል፣ዝናብ በመጣ ጊዜ ግን የሰጠህን ጥላ ይነጥቅሃል።"በማለት ነበር በአጭሩ የገለፀው።

በህይወታችን ፀሃያማ ዘመናት ውስጥ የነበሩ፣ በዝናቡም የህይዎት ጉዟችን ውስጥ ጥላቸውን ሳይነፍጉን የቀጠሉት ምን ያህሎች ይሆኑ?

አንድ ሴት አለች የኔ ንግስት 👸🏼


@Angela_bae2 እማ 🤌🏻


በህይወቴ ትምህርት ቤት ከተማርኩት ይልቅ ወደ ትምህርት ቤት የምሄድበት መንገድ ብዙ አስተምሮኛል😉......    ከገባችሁ ስለትምህርት አይደለም የማወራው✌️


እባብ በህይወት እያለ ጉንዳንን ይበላል እባብ ሲሞት ጉንዳኖች ይበሉታል ጊዜ በማንኛውም ሰአት ይለወጣል በህይወትህ የማንንም ዋጋ አታሳንስ ምንአልባት ሀይለኛ ትሆን ይሆናል ነገር ግን ጊዜ ካንተ ያበለጠ ሀያል ነው አንድ ዛፍ መቶ ሺህ ክብሪቶችን ሲሰራ አንድ ክብሪት ግን መቶ ሺህ ዛፎችን ታቃጥላለች አንድ መጥፎ ስራ ጥሩ ድረጊቶችን ታጠፉለች ዋናው ነገር ሰዎችን የምታከብር በአስተሳስብ ዘመናዊ እና ሁል ጊዜ ጥሩ አመለካከት ያለህ ሁን ⚫️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖


Forward from: 🪶𝗦𝗢𝗡𝗜 𝗡𝗢𝗧𝗘🫧
"የነፍስ ጥልቅ ጥማቷ ለፈጠረን ለእግዚአብሔር ለራሱ ነው ፥ ስለዚህ ያለእርሱ በፍጹም ልንረካ አንችልም።"

"The soul’s deepest thirst is for God Himself, who has made us so that we can never be satisfied without Him."


🤌🏻

20 last posts shown.