በቅዳሴያችን ቅዳሴ እግዚእ/የጌታ ቅዳሴ ላይ ዲያቆኑ ሲናገር :-
"#እግዚአብሔር_ያያል" ይላል
በጣም ከባድ ቃል ነው ሰው እግዚአብሔር ያያል ካለ ሌላ ነገር አያስፈልገውም እግዚአብሔር ያየኛል ከሚል ህግ ቀስተቀር ሌላ ነገር አያስፈልገውም እግዚአብሔር ያየኛል ካለ አስርቱ ትዕዛዝ ምን ያደርጉለታል፣በወንጌል የተጠቀሱስት ህግጋት ምን ያስጨንቀዋል ለምን እግዚአብሔር ያየዋል የትኛውንም ነገር ለማድረግ ሲል እግዚአብሔር ያየዋል።
ሰው የሚያየው ድርጊታችንን ወይንም ንግግራችንን ነዉ እግዚአብሔር ደግሞ ህሊናችንን ያያል ሀሳባችንን ገና ህሊና ሳያስበው ሀሳባችንን ያውቀዋል፣ምኞትህን፣ክፋትህን ደግነትህንም ገና ሳትወለድ እንደተፀነሰ ያየዋል።
በጎም ስራ ሲሰራ ሰው እንዲያይለት አይፈልግም ምክንያቱም ማን ስለሚያይ እግዚአብሔር ስለሚያይ ዋጋ የሚከፍል እርሱ ስለሆነ ሰው እንዲያይለት አይፈልግም ክፉም ሲሰራ እግዚአብሔር ያየኛል ስለሚል ከክፉ ይጠበቃል ፈሪሃ እግዚአብሔር የምንለው ይሄንን ነው።