Forward from: أبو مقبل(አወል ዳውድ)
قال الإمام البغوي رحمه الله كما في التهذيب " ولا يجوز العمل بفتاوى الفاسق وإن كان متبحرا في العلم "
ታላቁ የተፍሲር ሊቅ ኢማም አልበገዊይ አሏህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል" ጥልቅና ሰፊ የሆነ እውቀት ቢኖረውም ፋሲቅ (አመፀኛ) የሆነ ሰው በሰጠው ብያኔ መስራት አይቻልም።"
https://t.me/abu_muqbil1
ታላቁ የተፍሲር ሊቅ ኢማም አልበገዊይ አሏህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል" ጥልቅና ሰፊ የሆነ እውቀት ቢኖረውም ፋሲቅ (አመፀኛ) የሆነ ሰው በሰጠው ብያኔ መስራት አይቻልም።"
https://t.me/abu_muqbil1