የረመዳን የየቀኑ ክስተቶች ። #Ramadhan 9
1 / ሙስሊሞቹ በሰቅሊያ ደሴት ዳርቻ በ 212 ሂጅሪያ ሰፈሩ ፣ ( አሰድ ቢኑ ፉራት ) የሚባለው የጦር አዛዥ የ ሰቅሊያን ደሴት በመሃከለኛው ነጭ ባህር ድል በማድረግ ከፈተ ፣ ቦታውም በጣም አመቺ ነበር ፣ በደቡብ አፍሪካና በጣልያን መሃል አዋሳኝ ቦታ ነው።
2/ በ 270 አመተ ሂጅራ ታላቁ የ ዛሂሪያ መዝሀብ ፈቂህ ና ኢማም ( ሙሀመድ ኢብን ዳዉድ ኢብን አልይ) ወደ አኬራ ሄዱ ።
ለመጀመሪያ ጊዜ የ ዛሂሪያን መዝሀብ የመሰረቱ ናቸዉ ከዛ ኢማም ( ኢብን ሀዝም ) እርሳቸዉን ተከትሎ ይሄን መዝሀብ አስፋፉት።
3 / በ 1326 ( ቡልጋርያ ) ሀገር ከ ደዉለቱል ኡስማንያ የተነጠለችበት ና ራሷን ችላ የተቋቋመችበት ቀን ።
4 / 1350 ሂጅሪያ በረመዳን 9 አሽ - ሸይክ ( ዩሱፍ ቢን ኢስማኤል ቢን ዩሱፍ አን ነብሀኒይ ) ወደ አኼራ የሄዱበት ቀን።