#ጌታችን_መድኃኒታችን_ኢየሱስ_ክርስቶስ_የተቸነከረባቸው_አምስቱ_ቅንዋተ_መስቀል_ችንካሮች፦
1ኛ ሳዶር፣ በሚባል ችንካር ቀኝ እጁ የተቸነከረበት
2ኛ አላዶር፣ በሚባል ችንካር ግራ እጁ የተቸነከረበት
3ኛ ዳናት፣ በሚባል ችንካር ሁለት እግሮቹ የተቸነከረበት
4ኛ አዴራ፣ በሚባል ችንካር ደረቱን አጣብቆ እንዲይዘው የተቸነከረበት
5ኛ ሮዳስ፣ በሚባል ችንካር ከወገቡ (እምብርቱን) አጣብቆ እንዲይዘው የተቸነከረበት
#ማስታወሻ አንዳንድ መጽሐፎች ይህ የአይሁድ ንጉስ ነው ብለው የጻፉበትንም እንደ ቅንዋት ይቆጥሩታል።
ይህ ሁሉ ስለ እኔ ኃጥያት አንተ ዋጋ ከፈልክልኝ!😭
ስለ ማይከፈለው ውለታህ ስማያልቀው ምህረትህ ስለ ማይሰስተው ፍቅርህና ስለ ቸርነትህ ስለ ማይነገረው ውለታህ ተመስገንልኝ ጌታዬ😭❤🙏
† † †
🍁
https://t.me/addlist/W-cGfZ7F37I1Mzk0