በጎል በጎል
በጎል በጎል ሰብአ ሰገል
በጎል ሰብአ ሰገል
በጎል ሰብዐ ሰገል ሰገዱሎቱ(2)
ፀሐይ(2)ፀሀይ ሠረቀ(2)
ፀሐይ ሠረቀ ክርስቶስ ተጠምቀ(4)
አንቺ ዮርዳኖስ ምነኛ ታደልሽ(2)
የእግዚአብሔር መንፈስ ከላይ ወርዶብሽ
የአለም መድሀኒት ተጠመቀብሽ(2)
ድንግል ማርያም ንጽህት ቅድስት(2)
የጌታዬ እናት ምስጋና ይገባሻል
ከሴቶች ሁሉ በአንቺ አድሮብሻል
ድንግል ማርያም ያስገኘሽው ፍሬ(2)
ህዝቦቹን ለማዳን ተጠመቀ ዛሬ(2)
እልል እልል ደስ ይበለን(2)
ወልድም ተወልዶ ነፃ ወጣን
መለኮት ተጠምቆ ድል አገኘን(2)
እልል እልል ደስ ይበለን
ህዝበ ክርስቲያን ተቀበሉን
አጅበን መጣን ታቦታቱን
እልል ብላችሁ ተቀበሉን
እልል እልል ደስ ይበለን (2)
ደስ ይበላችሁ ደስ ይበለን
አጅበን መጣን ታቦታቱን(2)
❤
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
•➢ ሼር // SHARE
☑️ሼር ይደረግ
#share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@ort_mezmurr
@ort_mezmurr
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
በጎል በጎል ሰብአ ሰገል
በጎል ሰብአ ሰገል
በጎል ሰብዐ ሰገል ሰገዱሎቱ(2)
ፀሐይ(2)ፀሀይ ሠረቀ(2)
ፀሐይ ሠረቀ ክርስቶስ ተጠምቀ(4)
አንቺ ዮርዳኖስ ምነኛ ታደልሽ(2)
የእግዚአብሔር መንፈስ ከላይ ወርዶብሽ
የአለም መድሀኒት ተጠመቀብሽ(2)
ድንግል ማርያም ንጽህት ቅድስት(2)
የጌታዬ እናት ምስጋና ይገባሻል
ከሴቶች ሁሉ በአንቺ አድሮብሻል
ድንግል ማርያም ያስገኘሽው ፍሬ(2)
ህዝቦቹን ለማዳን ተጠመቀ ዛሬ(2)
እልል እልል ደስ ይበለን(2)
ወልድም ተወልዶ ነፃ ወጣን
መለኮት ተጠምቆ ድል አገኘን(2)
እልል እልል ደስ ይበለን
ህዝበ ክርስቲያን ተቀበሉን
አጅበን መጣን ታቦታቱን
እልል ብላችሁ ተቀበሉን
እልል እልል ደስ ይበለን (2)
ደስ ይበላችሁ ደስ ይበለን
አጅበን መጣን ታቦታቱን(2)
❤
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
•➢ ሼር // SHARE
☑️ሼር ይደረግ
#share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@ort_mezmurr
@ort_mezmurr
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻