"እጃችን እስኪሰበር የምናጨበጭበው ለገንዘብ ነው።እኛም ለገንዘብ እንጂ ለህይወት ማስጨብጨብ ካቆምን ቆይተናል፤
ዛሬ መቅደሱን ያጨናነቀው ስንት ገባ እንጂ ምን ያህል ሰው ንስሐ ገባ አይደለም፤...
ከንስሐ ይልቅ ለሙዳይ ምጽዋት
ትምህርቱን አጠር አድርጉት የልመናው ሰዓት ይርዘም...
"የተዋህዶ ጉዳይ ሊበላን ያስፈልጋል"
https://youtu.be/2X89X3XFHY8?si=PXn8IGiv8D5iT1lg
ዛሬ መቅደሱን ያጨናነቀው ስንት ገባ እንጂ ምን ያህል ሰው ንስሐ ገባ አይደለም፤...
ከንስሐ ይልቅ ለሙዳይ ምጽዋት
ትምህርቱን አጠር አድርጉት የልመናው ሰዓት ይርዘም...
"የተዋህዶ ጉዳይ ሊበላን ያስፈልጋል"
https://youtu.be/2X89X3XFHY8?si=PXn8IGiv8D5iT1lg