"የቤተ ክርስቲያን ህልውና ሆነም ቀረም ተስፋው ያለው ከምእመናን እና ከእግዚአብሔር ብቻ ነው።"
በድሎት ብዛት የተኛው ቤታችን ለአጥፊዎች ቸር ይሆናል ለመልካሞች በመመሪያና በመክበስበስ የታጠረ ነው።
ማህበራቱም የጥፋት ሥርዓቱ እንዳይተችባቸው ወገባቸውን ታጥቀው እያገለገሉት ስለሆነ የሰልፍ ድጋፍ ማድረግ ብቻ ነው የቀራቸው።
ወጣ ብለው ቀድመው የተረዱትንም ጠልፈው ሽባ አድርገው ያስተኟቸዋል።
የቤተ ክርስቲያን ህልውና ሆነም ቀረም ተስፋው ያለው ከምእመናን እና ከእግዚአብሔር ብቻ ነው።
ከምሥሪቀ 🌞 ጉባኤ ቤት ገጽ