Forward from: እምየ ተዋህዶ Emye Tewahedo
#መምህር_ፅጌ_አስተርአየ_እንደ_ጻፉት ...
.........✍️ ጅራፍ እና የፈሲታ ተቆጢታ" ✍️
ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል።
የፈሲታ ተቆጢታም ራሱ አጩሆ ራሱ ይቆጣል።
የፈሲታ ተቆጢታ መሆን አሳፋሪ ነው ።
➾ ..... መታገስ መፍራት አይደለም።........✍️
➾ ➾➾ ይድረስ ለእስልምና ተከታዮች ወገኖቻችን "
እኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተካታዮች ለእናንተ ለወንድሞቻችን አክብሮት እና አፍቅሮት እንዳለን ኢትዮጵያ ሀገራችን ምስክር ናት። የታሪክ መዛግብቶቻችንም የተገለጡ ምስክሮች ናቸው። እንደ ሀገር ኢትዮጵያ የጋራ ሀገራችን ናት ።ይህንን እናምናለን። የጋራ ሀገር ባደረግናት ኢትዮጵያ በጋራ ኑረናል።በጋራም እየኖርን ነው።በጋራም እንኖራለን። አንዱ ልጅ አንዱ የእንጀራ ልጅ መሆን የለበትም የሚለውን ይህንን እኛም እናምናለን። ምናልባት አሁን ይህንን ተግባር እያስሄዱ ያሉ ነጋሽ ቤተ እምነቶችም ያስተውሉ። ምክንያቱም ነገ ሌላ ቀን ነው ። አንድ "ነገር ግን እንተማመን ። ታሪክ ታሪክ ነው። የኢትዮጵያ ቤ/ክርስቲያን በኢትዮጵያ ላሉ ቤተ እምነቶች በሙሉ ኢትዮጵያን በመሥራት እና ሠርታ በማካፈል ብቸኛዋ እና ወደር አልባዋ ቤተ እምነት ናት ።
◊➾እንደ ታሪካችን እንቀጥል። ታናሽ ወንድም ከታላቅ ወንድሙ በላይ ገዘፍኩ ።ወፈርኩ ቢልም እንኳን ታላቅ ወንድም ግን መሆን አይችልም።ይህንን ለመሆን እንደገና መወለድን ይጠይቃል።ይህ ደግሞ መቼም ሊሆን አይችልም። ታናሹም በታናሽነቱ ጸንቶ ራሱን ያበርታ። ታላቁም በታላቅነቱ ጸንቶ ታላቅነቱን ያበርታ። ኦርቶ ዶክስ አክባሪ ናት። ኦርቶ ዶክስ ወዳጅም ናት። ኦርቶዶክስ ስደተኛ ተቃባይ ናት። ለዚህ ደግሞ ሙሐመድ ምስክር ነው። በእንግዳነት እና በስደት የመጣ አካል የትኛውንም ያህል ለማዳ ቢሆን መነሻውን ግን መዘንጋት የለባትም። የኢትዮጵያ ቤ/ክርስቲያን በግድ አታሳምንም። በግድ የሚታመን አምላክም የላትም። በግድ የሚመለክ ጌታም ኑሯት አያውቅም። የሚገርመው መቼም አይኖራትም ።
➾ ሌሎች ቤተ እምነቶች በዚህ ልክ መብዛት የቻሉትም ኦርቶዶክስ ዓለምን በነጻ ፈቃድ የሚመራ ጌታ የመሠረታት ቤተ እምነት ስለሆነች ነው። እንጅ ሁሉም ቤተ እምነ ቶች" ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የቤተ መንግሥቱ እመቤት ነበረች። ሁሉንም ማድረግ ትችል ነበር። የሚመለሰውን መመለስ '' የሚከሰሰውን መክሰስ የሚታነጸውን ማነጽ፥ የሚፈርሰውን ማፍረስ ትችል ነበር ።ይህንን ግን አላደረገችውም። ምክንያቱ ደግሞ ኦርቶዶክስ የፍቅር ሃይማኖት ናት። ምናልባት ያለፉ ታሪኮችን በማንሳት መወቃቀሱ ጠቃሚ አይመስለኝም።ይህም ቢሆን እኛ ኦርቶዶክሳውያን የምናፍርበት ታሪክ የለንም ።ብዙ ጊዜ አጼ ዮሐንስ እንዲህ አደረጉ እየተባለ ይወራል። ተዉ አንጅ? እኛስ ? ግራኝ መሐመድ ምድራችን እንዳወደመ እንድንነግራችሁ ፈልጋችሁ ይሆንን ?እንከባበር እንጅ።ስንከባበር ነው የሚያምርብን።
የእኛ መምህራን " መጻሕፍትን ያለ ስም ያሳትማሉ የእናንተ ኡስታዞች ፈጣሪያችን ዘግናኝ ስድብ ሰድበው በአደባባይ መጻሕፍት ያሰራጫሉ። ይሄ ለምን ይመስላችኋል ? ምን እንደሆናችሁ አስባችሁት ይሆን?
➾የእኛ መምህራን ከኡስታዞቻችሁ ጋራ በሶሻል ምድያው ክርክር ሲያደርጉ ፊታቸውን ተሸፍነው ይከራከራሉ ።የእናንተ በአደባባይ ተገልጠው ሃይማኖታቸን ያረክሳሉ ።ይሄ ለምን ይምስላችኋል ?
የእኛ መምህራን በእስልምና ዙሪያ መጽሐፍ አሳትመው ገበያ ላይ እንዳይውል ተደርጎባቸዋል ።ዛቻ እና ማስፈራሪያ ተደርጎባቸዋል። የእናንተ ኡስታዞች በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ በእናታችን በድንግል ማርያም ላይ በመጽሐፍም በቃልም ተሳልቀው ተዘባብተው በነጻነት ይኖራሉ ።ይሄ ለምን ይመስላችኋል ?
➾ሀገር መሥራቿ ቤተ እምነት በሠራችው ሀገር መኖር አልችል ብላ ስደት ላይ ናት።ስደተኛ ተቀባይዋ አሁን ስደት ላይ ናት። በሐረር ፦ በሱማሌ ፥ በአፋር በጅማ በኬሜሴ በደሴ በነጻነት የመኖር መብቷ የተገደበ እና የተገፈፈ ሁኗል ። ሻሽ ጠምጥሞ ካባ ደርቦ በዓለ መስቀልን በዓለ ጥምቀትን ማክበር እና መውጣት መግባት ስጋት ከሆነ ሰነባብቷል ። ይሄ ለምን ሆነ ?
አሁን ደግሞ በሶሻል ምድያው የራሳችሁ ኡስታዞች እየወጡ ጀግና ካለ ይምጣና ይሞክረን እያሉ ፎከሩ። ሥዕላትን ታቦትን ቅዱሳንን ጣኦት ብለው በመስደብ አከረሩ። በመጣችሁበት የእኛ ወጣቶች ሲመጡ ወገቤን አላችሁ። ይሄ ምን ማለት ነው ?
➾ኡሰታዞቻችሁ ለዘመናት ቅዱሳንን ያረከሱበት ፥ የሰደቡበት ያንቋሸሹበት ቪዲዮ ከእጃችን ላይ ነው እኮ። ያን ጊዜ የት ነበራችሁ ? ምነው እንደ በቅሎ እንጋልባችሁ፤ እንደ ፈረስ እንደጫናችሁ ፦ እንደ ሕጻን እንቅጣችሁ አላችሁንሳ ?
➾ እኛ ሥጋዊ ሞትን የሚፈራ አማኝ የለንም። ምክንያቱም ሞት በእኛ ሃይማኖት ከሞተ ቆይቷል።ብንኖርም ብንሞት ለእግዚአብሔር ነው። ስለዚህ እንከባበር። ከእናንተ ቤት የተጫረው እሳት ከእኛም ቤት አለ ።ልጆቻችሁን አሳርፉ ➾።ልጆቻችን እናሳርፍ ።ከዚህ ውጭ እናንተ ዝም በሉ እኛ እንስደባችሁ ከማለት የበለጠ ጋጠ ወጥነት የለም። ጥጋባችሁን በልክ አድርጉት። መኖር ቢያቅተን መሞት አያቅተንም።ምክንያቱም መሞት ለእኛ መኖር ነውና።
➾እፎይ➾" የተባለውን ወጣትም ሆነ የትኞቹንም
ወጣቶች ማሳደድን አቁሙ። ሌላ መዓት በምድሪቱ ላይ እንዳታመጡ። ይሄ የእናንተ ውሳኔ ነው ። እስቲ ስድብ ከሆነ ችግሩ ስድብም ሆነ ሰዳቢም እንቋጠር ።ስንት ኡስታዝ በዚች ቤተ ክርስቲያን ላይ አፉን ከፈተ ? ስንቱ የስድብ የነቀፋ ድርስት ደረሰ ? ዝም ማለታችን ሳናውቅ ቀርተን መሰላችሁ እንዴ ? እንከባበር ።
ለማንኛውም ቤ/ክርስቲያናችን ትወዳችኋላች። ፍቅሯን ገፍታችሁ ከመጣችሁ ግን የአጼ ካሌብ ልጅ ፤ የግርማ ስዩም እና የጠጠውድም፥ የአጼ ቴዎድሮስ እና የአጼ ዮሐንስ ልጆጅ መሆናችን ለመጨረሻ ጊዜ እንነግራችኋለን። በፍጥነት አስተካክሉ ። ሌላ ቦታ ላይ ክብሪቱ ሳይጫር መልስ ስጡ ። የሚስተካከልን አስተካክሉ ። ይህ የወንድሞቻችሁ የኦርቶዶክሳውያኑ ድምጽ ነው። የፈሲታ ተቆጢታ አትሁኑ ። ይሁን እንጅ ይህንንም ሁሉ እያደረጋችሁን በክርስቶስ ፍቅር እንወዳችኋለን።ምክንያቱም ሃይማኖታችን ጠላቶቻችሁን ውደዱ ይለናልና ። እናንተም መውደድ ባትችሉም እንኳን፤ በሕጋችሁ መውደድ ባይኖርም እንኳን ለሕሊናችሁ ብላችሁ አታሳዱን ማቴ 5 ፥45
ነገር ግን የፈሲታ ተቆጢታ አትሁኑ። ይሄ የግፍ ግፍ ነው ።