Forward from: ያልተሰሙ_ድምጾች
"..........በ እርግጥ ነዉ ዘመኑ የጭንቀት ዘመን ነዉ የኑሮ ውዱነቱ፣ እኛና እግዚአብሔር ብቻ የምናዉቃቸዉ ብዙ የግል ችግሮች አሉብን።ከ ሁላችንም ጓዳ ብሶት አለ።በዚህም የተነሳ ተስፋ ባንቆርጥም እንኳ ስዎች ነንና እናዝናለን እንከፋለን።ሆኖም ግን ከሃገርና ከ ቤተ ክርስቲያን የሚበልጥ ጉዳይ የለም። ዛሬ ገንዘብ ብናጣ ነገ ሠርተን እናገኘዋለን ሃገርና ቤተክርስቲያንን ካጣናቸዉ አንዴ ከእጃችን ካመለጡ ግን ዳግም አናገኛቸዉም።ስለዚህ ጥኩረት ስጥተን መሥራት ያለብንም ሃገርንና ቤተክርስቲያንን ማዳን ላይ መሆን አለበት ።ብዙዎቻችን የግል ኑሮአችንን ብቻ ማሳደድ ላይ ተጠምደናል አካሄዳችን ይስተካከል ።ዛሬ የምንደክምለት የግል ሥራችንን ነገ ፍሬዉን ማየት የምንችለዉ ሃገር ስትኖር እኮ ነው።የእግዚአብሔርን መንግሥ የምንወሰው የምንጸልይባት የምናቀድስባት ንስሐ የምንገባባት የምንቆርባት ቤተ ክርስቲያን ስትኖር እኮ ነው..................።