ለኢትዮጵያ ውበትም ድምቀትም የሆነችው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
ይህቺ ጥንታዊት ዘላለማዊት ቅድስት ቤተክርስቲያን በስጋም በነፍስም ለደከሙ ህይወት ትዘራለች ሰላምንም ትሰብካለች
ከዚያም አልፎ የኢትዮጵያን ታሪክን በመፅኃፍት የሰነደች በጥንታዊ የስነ ህንፃ ውበትም ለኢትዮጵያ ውበት ያጎናፀፈች ናት
ከዚህ በተጨማሪም ለኢትዮጵያ የዶላር የገቢ ምንጭም የፈጠረች ናት
አንድ የውጭ ዜጋ ሊጎበኝ ወደ ኢትዮጵያ ለመምጣት ሲያስብ በቀዳሚነት ታሳቢ የሚያደርገው በዩኔስኮ የተመዘገቡትን የዚህችን ቤተክርስትያን ንብረቶች የሆኑትን እንደ
1.የላሊበላ አቢያተ ክርስቲያናትን;
2.የጎንደርን የጥምቀተ ባህር አከባበር 3.ጥንታዊ የጣና ገዳማትን
4.የመስቀል በዓልን
5.ጥንታዊዉን የደብረብርሃን ስላሴን እና ሌሎች የቤተክርስቲያኗን ንብረቶችታሳቢ አድርጎ ነው ::
ይህችን ለነፍስም ለስጋም በረከት የሆነችን ቤተክርስቲያን ለዋለችው ከፍተኛ ውለታ የሚገባትን ክብር እንስጣት
እንኳን አደረሳችሁ