Ad
Ad
ሰላም ቤተሰብ ዛሬ ደሴ ላይ ለምትገኙ ስራ አለኝ እና ደሴ ከተማ ያላችሁ @zizaapp2 በዚህ dm አርጉኝ
✔️ስራው : ለ tiktok እና fb video መስራት ነው
✔️ስራው በአካል ነው የሚሰራው ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ነው
✅✅ የምንፈልገው ሴት ✅✅
⚠️Requirements ⚠️
⏩Basic video edit
⏩Ai use basic
⏩English basic
⏩communication ችግር የለለባት
⏩አድስ ነገር ለመማር ዝግጁ የሆነች
✅ ተማሪ አንፈልግም
አደራ hy hi አልወድም ቀጥታ ወደ ገደለው ደሴ ነኝ ከዛ ልዩ ሰፈር ላኩልኝ ✅