የኡስታዝ ሐይደር ሙሐመድ ደርሶች


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


#ነገ_በአኼራ ነጃ ፈላህ መውጣት የለም የእስልምና ሀይማኖት ትምህርትን #ቀስመው በሱ በመስራት ቢሆን እንጂ

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter




Video is unavailable for watching
Show in Telegram
አፋር ክልል ❗️

ይህ በሀገራችን እየሆነ ያለ ነው ።
አስፈሪ እና አስደንጋጭ ክስተት ።
አሏህ የተሸላውን ሁሉ ይወፍቀን።

https://t.me/elmudinIslamicstudio/16441






ጥልቅ ብይን ስለ መውሊድ
ጥያቄ እና መልስ የሚመስል።
= መውሊድ ከቁርአን
= መውሊድ ከሐዲሥ ።
© ሀቢብ ኑሩ
እለተ ማክሰኞ ነሀሴ 28 /12/2016
ሴፕቴምበር 3/9/2024
……………………………
ከ 4 ወር በፊት በረመዷኑ የቀረበ።
📥" ኢሞ ላይቭ መርከዙል መሻሪዕ"📥
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16169


አዲስ ኪታብ ላስተዋውቃችሁ = ኢጅማዑል ሙጅተሂዲን=የዶክተር ሸይኽ ጀሚል ሐሊም አዲስ እትም።
https://youtube.com/watch?v=zvoNGef5Sxs&si=69gQ8_oVecuUdXS8


تقول العرب في أمثالها

‏ موتُ الحَمير عُرسُ الكلاب

‏الشرح :
وذاك لأن الحمار إذا مات، كانت جيفتُه طعامَ الكلاب. وهذا كقول المتني في شطره المشهور:

مصائبُ قومٍ عند قومٍ فوائدُ
https://t.me/merkezisalmicstudio/140




ሙትዐህ ክልክል ነው።
حكم المتعة
https://t.me/oustaz_Habib_Nuru/1565














© አዲስ ትምህርት ክፍል ⑤
⊙ ርእስ = ቢድዐ እና የሸሪዐ ድንጋጌ ብዙ
ውዥንብሮች እና መልሶቻቸው ።
© አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
☞ አድራሻ በ ኢሞ "መርከዙል መሻሪዕ "
☞ ቀጣይ ክፍል ይጠብቁን
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16024


#ነገ የዓረፋ ፆም ነው
……………………………………………
#ነገን ማለትም እለት ቅዳሜን/ የዓረፋ ቀንን መፆም የ 2 አመት ወንጀል እንደሚያስምር በሀዲስ መጥቶልና።

#ሳንዘናጋ ይህን የተከበረ ቀን ፆመን ለማሳለፍ ከአሁኑ ሰአት ጀምረን ኒያ እንድናደረግ ሚዲያችሁ ዙመር ያስታውሳችኋል።
ኒያው👌

#ነወይቱ ሶውመ ገغዲን ዐን ሶውሚ የውሚ ዐረፋህ ተጦውዐን ሊላሂ ተዓላ
نويت صوم غد عن صوم يوم عرفة تطوعا لله تعالى

https://t.me/elmudinIslamicstudio/16022


አልቃዒደቱ አኑራኒያ ክፍል ④ ከ ሩቁ የምላስ ክፍል የሚወጡ ፊደላት በምስል የተደገፈ ሀቢብ ኑሩ
https://youtube.com/watch?v=_IwSJAEEfE4&si=Xfs-o-bi57fy-UAD





20 last posts shown.