ነገ ሐሙስ ነው። #የቻለ_ይፁም፣ ያልቻለ ለሌሎች #ሼር በማድረግ #ያስታውስ።
መሸሻችን አላህ ነው። ነፍስን መግታት ለማንም አይተውም ከራስ ይጀምራል።
ጋሻችን ፆማችን ነው።
የቻለ በመፆም ላይ ይበርታ፣ በዱዓ , በዚክር፣ በሰለዋት፣ በመተናነስ የአላህን እገዛ በመለመን፣ የመጣብንን በላዕ እንመክት፣ ወደ አላህ እንጩህ።
ለድል የማን ወንጀል እንቅፋት እንደሆነ አናውቅምና ከምናበረክተው አንዘናጋ!
ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic
#ፆም
#ፈፊሩ
https://www.facebook.com/profile.php?id=100064506050455 ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic