📚 ወደ ፊልም ተቀይሮ በኢቢሲ እየታየ የነበረው የክቡር ዶክተር ሐዲስ አለማየሁ «ፍቅር እስከ መቃብር» ልብወለድ ለጊዜው እንዳይታይ ፍ/ቤቱ ትዕዛዝ ሰጥቷል።
“የቀረበው ክርክር ተመርምሮ ውሳኔ ለመስጠት እስከተያዘው ተጠሮ ማለትም እስከ ህዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ወይም ከወዲሁ ትእዛዙ መነሳቱ እስከሚገልጽ ድረስ ወደ ፊልም የተቀየረው ተጠቃሹ የድርሰት ስራ በማናቸውም መንገድ ለህዝብ እይታ እንዳይቀርብ እንዳይሰራጭ በፍ/ብ/ስ/ስ/ህግ/ ቁጥር 154 መሰረት ታግዷል።"
ያሳገዱትም የደራሲው ቤተሰቦች ናቸው።
Via @photo_and_musi