ክርስትያኖ ሮናልዶ በሁሉም የማህበራዊ ሚዲያዎች 1 Billion ተከታዬችን ያገኘ የመጀመርያው የሰው ልጅ መሆን ችሏል።
በቅርብ ሳምንታት የYouTube channel በመክፈት በአጭር ጊዜ ውስጥ ብዙ ተከታዮችን ያፈራው እግር ኳስ ተጫዋች የሚጠቀማቸው የማህበራዊ ሚዲያ አካውንቶቹ ተደምረው በአጠቃላይ 1 billion ተከታይ ማፍራት ችሏል።
የሚጠቀማቸው የማህበራዊ ሚዲያ አካውንቶች Instagram, Facebook, Twitter, YouTube, and Chinese social media sites Weibo እና Kuaishou ናቸው።
አሜሪካዊት ሙዚቀኛ Selena Gomez (690 M) እና የእግር ኳስ ተቀናቃኙ Lionel Messi (623 M) ሁለተኛና ሶስተኛ ሆነው ይከተሉታል።
ከእግር ኳሱ በተጨማሪ በማህበራዊ ሚዲያው ባለው ተፅዕኖ ብቻ በአመት ብዙ ሚሊዮን ዶላሮችን የሚያገኘው ሮናልዶ በማንኛውም የስራ አይነት ላይ ብንሰማራ ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ ከተጠቀምንበት ምን ያክል ተፅኖ እንደምንፈጥር ያሳያል።
Source: #bbc @photo_and_musi