የእንግሊዝ ሳይንቲስቶች የሰውን ልጅ ሙሉ ዘረመል መዝግቦ መያዝ የሚችል ሚሞሪ መፍጠራቸው ተነገረ።
ይህ ሚሞሪ ካርድ ምናልባት የሰው ልጅ ከምድር ገጽ ሙሉ በሙሉ ቢጠፋ ዘሩን ለመመለስ እንደሚያስችል ታስቧል።
በSouthampton ዩኒቨርስቲ ተመራማሪዎች እየተሰራ ያለው ይህ ሚሞሪ የሰውን ልጅ ብቻ ሳይሆን ዝርያቸው በመጥፋት ላይ ያሉ ዕፅዋትና እንስሳትን ዘር መልም እንደሚመዘገብበት ተገልጿል።
ይህ ሚሞሪ 360 ቴራባይት መረጃ ለቢሊዮን አመታት መዝግቦ መያዝ የሚችል ሲሆን እጅግ ከፍተኛ ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋ መቋቋም ይችላል።
ይህ የሚሞሪ ክሪስታል በGinness book of records የአለማችን እጅግ ጠንካራው ድጂታል storage በመሆን ተመዝግቧል።
የዚህ ፕሮጀክት ዋና ሀሳብ አያድርገውና ምናልባት የሰው ልጅ ከዚች ምድር ሙሉ በሙሉ ቢጠፋ የሌላ ፕላኔት ኗሪዎች ይህን record አግኝተው ሰውን ካለመኖር ወደ መኖር ይመልሱታል የሚል ነው።
@photo_and_musi