. ▁ ▂ ▄ ▅ ▅ ▄ ▂ ▁
°••የመዝሙር ግብዣ••°
°••~ ~ ~ ~~ ~••°
Kingdon Sound
መኖር አልችልም መዋል ማደር (አሃሃሃ)
አንተን ሳልጠራ ጌታ እግዚአብሔር (ኦሆሆሆ)
ፍቅር እኮ ነህ የማትጠገብ (አሃሃሃ)
ይረካል ልቤ ሁሌ አንተን ሲያስብ (ኦሆሆሆ)
አንተን ብቻ ሲያስብ አንተን ብቻ (4x)
አያጓጓኝም ሌላው ነገር
ቢሆንልኝም ወይም ቢቀር
የምታረካኝ አንተ ብቻ ነህ
እጠግባለሁኝ ሁሌ ሳስብህ
አያጓጓኝም የዓለም ነገር
ቢሆንልኝም ወይም ቢቀር
የምታረካኝ አንተ ብቻ ነህ
እጠግባለሁኝ ሁሌ ሳስብህ
አንተን ብቻ ሳስብ አንተን ብቻ (4x)
በአይምሮዬ የምስለዉ
በሕሊናዬ የማስበዉ
ሰላም የሚሰጠኝ አንድ ነገር
አንተን ማሰብ ነው እግዚአብሔር (2x)
አንተን ብቻ ማሰብ አንተን ብቻ (4x)
መኖር አልችልም መዋል ማደር (አሃሃሃ)
አንተን ሳልጠራ በዚች ምድር (ኦሆሆሆ)
ፍቅር እኮ ነህ የማትጠገብ (አሃሃሃ)
ይረካል ልቤ ሁሌ አንተን ሲያስብ (ኦሆሆሆ)
አንተን ብቻ ሲያስብ አንተን ብቻ (4x)
ፍቅር የያዘኝ ከኢየሱስ ነዉ
መች ከሚጠፋ ከሚያልፈዉ
ምኞቴ የሆንክ አገኘሁህ
አንተኑ ሳስብ አረፍኩብህ
ፍቅር የያዘኝ ከጌታዬ ነዉ
መች ከሚጠፋ ከሚያልፈዉ
ምኞቴ የሆንክ አገኘሁህ
አንተኑ ሳስብ አረፍኩብህ
አንተን ብቻ ሳስብ አንተን ብቻ (2x)
አንተን ብቻ ሳመልክ አንተን ብቻ
አንተን ብቻ ሳከብር አንተን ብቻ (2x)
🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───
°••የመዝሙር ግብዣ••°
°••~ ~ ~ ~~ ~••°
Kingdon Sound
መኖር አልችልም መዋል ማደር (አሃሃሃ)
አንተን ሳልጠራ ጌታ እግዚአብሔር (ኦሆሆሆ)
ፍቅር እኮ ነህ የማትጠገብ (አሃሃሃ)
ይረካል ልቤ ሁሌ አንተን ሲያስብ (ኦሆሆሆ)
አንተን ብቻ ሲያስብ አንተን ብቻ (4x)
አያጓጓኝም ሌላው ነገር
ቢሆንልኝም ወይም ቢቀር
የምታረካኝ አንተ ብቻ ነህ
እጠግባለሁኝ ሁሌ ሳስብህ
አያጓጓኝም የዓለም ነገር
ቢሆንልኝም ወይም ቢቀር
የምታረካኝ አንተ ብቻ ነህ
እጠግባለሁኝ ሁሌ ሳስብህ
አንተን ብቻ ሳስብ አንተን ብቻ (4x)
በአይምሮዬ የምስለዉ
በሕሊናዬ የማስበዉ
ሰላም የሚሰጠኝ አንድ ነገር
አንተን ማሰብ ነው እግዚአብሔር (2x)
አንተን ብቻ ማሰብ አንተን ብቻ (4x)
መኖር አልችልም መዋል ማደር (አሃሃሃ)
አንተን ሳልጠራ በዚች ምድር (ኦሆሆሆ)
ፍቅር እኮ ነህ የማትጠገብ (አሃሃሃ)
ይረካል ልቤ ሁሌ አንተን ሲያስብ (ኦሆሆሆ)
አንተን ብቻ ሲያስብ አንተን ብቻ (4x)
ፍቅር የያዘኝ ከኢየሱስ ነዉ
መች ከሚጠፋ ከሚያልፈዉ
ምኞቴ የሆንክ አገኘሁህ
አንተኑ ሳስብ አረፍኩብህ
ፍቅር የያዘኝ ከጌታዬ ነዉ
መች ከሚጠፋ ከሚያልፈዉ
ምኞቴ የሆንክ አገኘሁህ
አንተኑ ሳስብ አረፍኩብህ
አንተን ብቻ ሳስብ አንተን ብቻ (2x)
አንተን ብቻ ሳመልክ አንተን ብቻ
አንተን ብቻ ሳከብር አንተን ብቻ (2x)
ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ
ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───