. "መዳኔ"
ዘማሪት ሀና ተክሌ
የሕይወቴን ምዕራፍ ቀየረው ጌታዬ በደሙ
አዎ በደሙ ክብር ይሁን ለስሙ
የሕይወቴን ስርዓት ቀየረው ጌታዬ በሞቱ
አዎ በደሙ ክብር ይሁን ለስሙ
ሞት በሕይወት ተሸነፈ
አለቅነቱ ተገፈፈ
መውጊያው ከእጁ ተለየው
የእግዚአብሔር ልጅ የገጠመው
ሲኦል የታል ድል መንሳቱ
የዘመናት ማስፈራቱ
የትንሣኤው ጌታ ረታው
የድል ንጉሥ የበረታው
ክብር ይሁን በሞቱ ላነሣን
የለምና ከዚህ በላይ መዳን
ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ
አቤት በረከት የሰማይ ፍስሀ
ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ
አቤት በረከት የሰማይ ፍስሀ
ክብር ይሁን በደሙ ላነፃን
የለምና ከዚህ በላይ መዳን
ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ
አቤት በረከት የኢየሱስ ፍስሀ
ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ
አቤት በረከት የሰማይ ፍስሀ
ብርና ወርቅ በማይገዙት
ብል ወይ ዝገት በማይበሉት
ዘላለሜ ተጠበቀ
ሞት በኢየሱሴ ወደቀ
የስጋን ሞት ማልፈራበት
ለዘላለም ምከብርበት
መዝገብ አለኝ ከወደላይ
ከምድሩ ጋር ማይተያይ
ክብር ይሁን በሞቱ ላነሣን
የለምና ከዚህ በላይ መዳን
ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ
አቤት በረከት የሰማይ ፍስሀ
ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ
አቤት በረከት የሰማይ ፍስሀ
ክብር ይሁን በደሙ ላነፃን
የለምና ከዚህ በላይ መዳን
ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ
አቤት በረከት የኢየሱስ ፍስሀ
ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ
አቤት በረከት የሰማይ ፍስሀ
መዳኔ ይገርመኛል
ይገርመኛል ይገርመኛል
መዳኔ ይደንቀኛል
ይገርመኛል ይገርመኛል
መዳኔ ይደንቀኛል
ይደንቀኛል ይደንቀኛል
መትረፌ ይደንቀኛል
ይደንቀኛል ይደንቀኛል
ምስጋና ነው ያለኝ ምስጋና
ለወለደኝ እንደገና አዎ እንደገና
ክብር ይሁን ምስጋና
ምስጋና ነው ያለኝ ምስጋና
ሰው ላረገኝ እንደገና አዎ እንደገና
ክብር ይሁን ምስጋና
መዳኔ ይገርመኛል
ይገርመኛል ይገርመኛል
መዳኔ ይደንቀኛል
ይገርመኛል ይገርመኛል
መዳኔ ይደንቀኛል
ይደንቀኛል ይደንቀኛል
መትረፌ ይደንቀኛል
ይደንቀኛል ይደንቀኛል
ከዚህ በላይ ምን ይደንቀኛል
ከዚህ በላይ ምን ይገርመኛል
መዳኔ ይገርመኛል
ይገርመኛል
share♻️share♻️share♻️
🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───
ዘማሪት ሀና ተክሌ
የሕይወቴን ምዕራፍ ቀየረው ጌታዬ በደሙ
አዎ በደሙ ክብር ይሁን ለስሙ
የሕይወቴን ስርዓት ቀየረው ጌታዬ በሞቱ
አዎ በደሙ ክብር ይሁን ለስሙ
ሞት በሕይወት ተሸነፈ
አለቅነቱ ተገፈፈ
መውጊያው ከእጁ ተለየው
የእግዚአብሔር ልጅ የገጠመው
ሲኦል የታል ድል መንሳቱ
የዘመናት ማስፈራቱ
የትንሣኤው ጌታ ረታው
የድል ንጉሥ የበረታው
ክብር ይሁን በሞቱ ላነሣን
የለምና ከዚህ በላይ መዳን
ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ
አቤት በረከት የሰማይ ፍስሀ
ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ
አቤት በረከት የሰማይ ፍስሀ
ክብር ይሁን በደሙ ላነፃን
የለምና ከዚህ በላይ መዳን
ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ
አቤት በረከት የኢየሱስ ፍስሀ
ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ
አቤት በረከት የሰማይ ፍስሀ
ብርና ወርቅ በማይገዙት
ብል ወይ ዝገት በማይበሉት
ዘላለሜ ተጠበቀ
ሞት በኢየሱሴ ወደቀ
የስጋን ሞት ማልፈራበት
ለዘላለም ምከብርበት
መዝገብ አለኝ ከወደላይ
ከምድሩ ጋር ማይተያይ
ክብር ይሁን በሞቱ ላነሣን
የለምና ከዚህ በላይ መዳን
ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ
አቤት በረከት የሰማይ ፍስሀ
ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ
አቤት በረከት የሰማይ ፍስሀ
ክብር ይሁን በደሙ ላነፃን
የለምና ከዚህ በላይ መዳን
ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ
አቤት በረከት የኢየሱስ ፍስሀ
ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሐ
አቤት በረከት የሰማይ ፍስሀ
መዳኔ ይገርመኛል
ይገርመኛል ይገርመኛል
መዳኔ ይደንቀኛል
ይገርመኛል ይገርመኛል
መዳኔ ይደንቀኛል
ይደንቀኛል ይደንቀኛል
መትረፌ ይደንቀኛል
ይደንቀኛል ይደንቀኛል
ምስጋና ነው ያለኝ ምስጋና
ለወለደኝ እንደገና አዎ እንደገና
ክብር ይሁን ምስጋና
ምስጋና ነው ያለኝ ምስጋና
ሰው ላረገኝ እንደገና አዎ እንደገና
ክብር ይሁን ምስጋና
መዳኔ ይገርመኛል
ይገርመኛል ይገርመኛል
መዳኔ ይደንቀኛል
ይገርመኛል ይገርመኛል
መዳኔ ይደንቀኛል
ይደንቀኛል ይደንቀኛል
መትረፌ ይደንቀኛል
ይደንቀኛል ይደንቀኛል
ከዚህ በላይ ምን ይደንቀኛል
ከዚህ በላይ ምን ይገርመኛል
መዳኔ ይገርመኛል
ይገርመኛል
share♻️share♻️share♻️
ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ
ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼
@Protestantmezemur
@Protestantmezemur
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───