"ግባ ከቤቴ"
ፓ/ር አገኘው ይደግ
እየሱሴ ድንቁ ወዳጄ
ምነው ቆመሃል ከደጄ
ልክፈትልህ ግባ ከቤቴ
ያላንተ ከንቱ ህይወቴ
ጌታ እየሱስ የነብሴ ወዳጅ
ምነው ቆመሃል ከደጅ
ልክፈትልህ ግባ ከቤቴ
ያላንተ ከንቱ ህይወቴ
የልቤ እልፍኙ ጓዳው ያንተ ነው
እደጄ መቆምህ ለምን ነው ?
ይልቁን ገባ እረፍ ልበል
ከዓለም ሁካታ ማእበል
ከማህፀን ያንተው ነኝ ሌላ ማንም የለኝም
ተሸክመህ እዚህ አድረሰ በሜዳ አትጥለኝም
የማይለወጥ ወዳጅ ካንተ ካለ ሌላ እኮ አላውቅም
ያንተ መሆኔን ሳስብ ከቶ አልጨነቅም
እየሱሴ ድንቁ ወዳጄ
ምነው ቆመሃል ከደጄ
ልክፈትልህ ግባ ከቤቴ
ያላንተ ከንቱ ህይወቴ
ጌታ እየሱስ የነብሴ ወዳጅ
ምነው ቆመሃል ከደጅ
ልክፈትልህ ግባ ከቤቴ
ያላንተ ከንቱ ህይወቴ
እንደ ባይተዋር እንደሩቅ ሰው
ፊትህን ከኔ አትመልሰው
የልቤ አዳራሽ ዉስጠኛው
የአንተ ነው እንጂ የማነው
ከማህፀን ያንተው ነኝ ሌላ ማንም የለኝም
ተሸክመህ እዚህ አድረሰ በሜዳ አትጥለኝም
የማይለወጥ ወዳጅ ካንተ ሌላ እኮ አላውቅም
ያንተ መሆኔን ሳስብ ከቶ አልጨነቅም
እየሱሴ ድንቁ ወዳጄ
ለምን ቆመሃል ከደጄ
ልክፈትልህ ግባ ከቤቴ
ያላንተ ከንቱ ህይወቴ (*2)
ፀሃይ አትጥለቅ ጨረቃ አትውጣ
የነፍሴ ወዳጅ ሳትመጣ
የሠረገላው ልጓሙ ኢኸዉ
መውጣት መግባቴ ያንተ ነው
ሂወቴ ሁሉ ያንተ ነው
ኑሮዬ ሁሉ ያንተ ነው
ከማህፀን ያንተው ነኝ ሌላ ማንም የለኝም
ተሸክመህ እዚህ አድረሰ በሜዳ አትጥለኝም
የማይለወጥ ወዳጅ ካንተ ሌላ እኮ አላውቅም
ያንተ መሆኔን ሳስብ ከቶ አልጨነቅም
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ
ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼
@mezemur_lyrics
@mezemur_lyrics
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───
ፓ/ር አገኘው ይደግ
እየሱሴ ድንቁ ወዳጄ
ምነው ቆመሃል ከደጄ
ልክፈትልህ ግባ ከቤቴ
ያላንተ ከንቱ ህይወቴ
ጌታ እየሱስ የነብሴ ወዳጅ
ምነው ቆመሃል ከደጅ
ልክፈትልህ ግባ ከቤቴ
ያላንተ ከንቱ ህይወቴ
የልቤ እልፍኙ ጓዳው ያንተ ነው
እደጄ መቆምህ ለምን ነው ?
ይልቁን ገባ እረፍ ልበል
ከዓለም ሁካታ ማእበል
ከማህፀን ያንተው ነኝ ሌላ ማንም የለኝም
ተሸክመህ እዚህ አድረሰ በሜዳ አትጥለኝም
የማይለወጥ ወዳጅ ካንተ ካለ ሌላ እኮ አላውቅም
ያንተ መሆኔን ሳስብ ከቶ አልጨነቅም
እየሱሴ ድንቁ ወዳጄ
ምነው ቆመሃል ከደጄ
ልክፈትልህ ግባ ከቤቴ
ያላንተ ከንቱ ህይወቴ
ጌታ እየሱስ የነብሴ ወዳጅ
ምነው ቆመሃል ከደጅ
ልክፈትልህ ግባ ከቤቴ
ያላንተ ከንቱ ህይወቴ
እንደ ባይተዋር እንደሩቅ ሰው
ፊትህን ከኔ አትመልሰው
የልቤ አዳራሽ ዉስጠኛው
የአንተ ነው እንጂ የማነው
ከማህፀን ያንተው ነኝ ሌላ ማንም የለኝም
ተሸክመህ እዚህ አድረሰ በሜዳ አትጥለኝም
የማይለወጥ ወዳጅ ካንተ ሌላ እኮ አላውቅም
ያንተ መሆኔን ሳስብ ከቶ አልጨነቅም
እየሱሴ ድንቁ ወዳጄ
ለምን ቆመሃል ከደጄ
ልክፈትልህ ግባ ከቤቴ
ያላንተ ከንቱ ህይወቴ (*2)
ፀሃይ አትጥለቅ ጨረቃ አትውጣ
የነፍሴ ወዳጅ ሳትመጣ
የሠረገላው ልጓሙ ኢኸዉ
መውጣት መግባቴ ያንተ ነው
ሂወቴ ሁሉ ያንተ ነው
ኑሮዬ ሁሉ ያንተ ነው
ከማህፀን ያንተው ነኝ ሌላ ማንም የለኝም
ተሸክመህ እዚህ አድረሰ በሜዳ አትጥለኝም
የማይለወጥ ወዳጅ ካንተ ሌላ እኮ አላውቅም
ያንተ መሆኔን ሳስብ ከቶ አልጨነቅም
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ
ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼
@mezemur_lyrics
@mezemur_lyrics
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───