Quiz4Prize ™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Telegram


ከምሽቱ 3:00 ቀጠሮ አለን!
(ማክሰኞ ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ)
ተዘጋጅተው ይጠብቁ በቀጥታ የሚቀርቡ 5 ጥያቄዎችን በትክክል ከሁሉም ቀድመው ይመልሱ....ያሸንፉ እና ይሸለሙ!
ምርት እና አገልግሎትዎን በልዩ ሁኔታ ለማስተዋወቅ ያግኙን:
@GetQuiz4Prize

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Telegram
Statistics
Posts filter


ውድ ቤተሰቦች!

ቻናላችን ዳጎስ ያሉ ሽልማቶችን💰💰💰ይዞ በአዲስ አቀራረብ በቲክቶክ ቻናላችን በቅርብ ቀን የሚጀምር በመሆኑ እንድትቀላቀሉን በአክብሮት እንጋብዛለን !

https://www.tiktok.com/@quiz4prize_et?_t=ZM-8sQ8qWA2GPd&_r=1


ሽልማት በሚያሰጡ ውድድሮች የቱን ቢሸለሙ ይበልጥ ደስ ይልዎታል?
Poll
  •   የተመረጡ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
  •   የኢንተርኔት ጥቅል
  •   የድምፅ ጥቅል
  •   የተከፈላባቸው አገልግሎቶች
36 votes


የሽልማት ጨዋታ ውድድሮችን ለማድረግ (ጥያቄና መልስ ውድድር) የቱን ይመርጣሉ?
Poll
  •   ቴሌግራም
  •   እራሱን የቻለ መተግበሪያ
  •   ላይቭ ቲክቶክ
  •   ድህረ ገፅ
25 votes


ልዩ የውድድር መንገዶች!
ዳጎስ ያሉ ሽልማቶች!
አሸናፊ እንዲሁም ተሳታፊዎች የሚሸለሙበት!

ልዩ የሆነ የጨዋታ መንደር ገንብተናል!
በቅርብ ቀን ይጠብቁን!

#ለሚያውቅበት


በቅርብ ቀን!

በብዙ ተሻሽለን አሸናፊዎችን ብቻ ሳይሆን የዘወትር ተሳታፊዎችንም ጭምር የሚያስሸልም አሰራር ይዘን ልንመለስ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውናል!

ሁሉም ጨዋታዎች በልዩ ሁኔታ በተሰራው መተግበሪያ የሚከወኑ ይሆናል!!

እኛ ናፍቃችሁናል!
እናንተስ?

@Quiz4Prize
#ለሚያውቅበት


የዛሬ ጨዋታችን አጨዋወቱን በአግባቡ ስላልተገነዘብን መጫወት አልቻልንም!

የጨዋታ መመሪያውን ሁላችሁም በድጋሜ ተመልከቱት


Word

በ D የሚጀምር ቃል በመፃፍ ይቀጥሉ!

የመጀመሪያ ቃል ከተፃፈ በኋላ ቀጣዩ ምላሽ በተሰጠው ቃል የመጨረሻ ፊደል የሚጀምር መሆን ይኖርበታል!


የዛሬ ጨዋታችን የቃላት ጨዋታ ነው!

ቀድሞ በተመሰረተ ቃል የመጨረሻ ፊደል ተጠቅሞ ትክክለኛ ቃል መመስረት የምንጫወት ሲሆን ብዙ ቃላትን ቀድሞ በትክክል የመሰረተ አልያም ማንም ሊቀጥለው ያልቻለውን ቃል የመሰረተ የ 220 MB ኢንተርኔት ጥቅል ይሸለማል!

ጨዋታው 🕒 3:00 ሰዓት ተጀምሮ 3:10 ይጠናቀቃል!!

@Quiz4Prize
#ለሚያውቅበት

495 0 1 133 5

ዛሬ ምሽት 3:00 - 3:15
ቀለል ያለ ጨዋታ
አሸናፊ የ 220 MB የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት!


የጨዋታ መመሪያ ከጥቂት ደቂቃ በኋላ ይቀርባል!

@Quiz4Prize
#ለሚያውቅበት


አዲስ ነገር!
በቅርብ ቀን.....ተዘጋጅተው ይጠብቁ!
@Quiz4Prize
#ለሚያውቅበት


ውድ ቤተሰቦች!

በአጨዋወት ስርዓታችን ላይ ያሉ ክፍተቶችን መሙላት የሚያስችለንን ስርዓት ተግባራዊ በማድረግ ሂደት ላይ ስለሆንን ላልተወሰነ ጊዜ የቀጥታ ጥያቄና መልስ ውድድራችን የሚቋረጥ ይሆናል!

አነጋጋሪ ኘሮግራማችን እና ድንገት የሚከሰቱ የስጦታ ጥያቄዎች መቅረባቸውን ይቀጥላሉ!

በቤተሰብነት አብረውን ይቆዩ🙏

@Quiz4Prize
#ለሚያውቅበት


መልካም የዒድ-አል ፈጥር በዓል!

ዛሬ በዓሉን ምክንያት በማድረግ እረፍት እናደርጋለን!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም በዓል ተመኘን!

@Quiz4Prize
#ለሚያውቅበት


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች
ዒድ ሙባረክ!
እንኳን ለዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ
በዓሉ የጤና እና የደስታ እንዲሆን ከልብ እንመኛለን!


@Quiz4Prize
#ለሚያውቅበት


ተጠናቋል!

ትክክለኛው ምላሽ: Asia

ቀዳሚ መላሾች:
🥇 I don't know
🥈 @Mk_seum
🥉 @dabenre

@Quiz4Prize
#ለሚያውቅበት


በዓለማችን ላይ ካሉ አህጉሮች ውስጥ በቆዳ ስፋት ትልቁ አህጉር የቱ ነው?

@Quiz4Prize
#ለሚያውቅበት


ተዘጋጅተዋል?

ከ 30 ደቂቃ በኋላ የዕለቱ የሽልማት ጥያቄ ይቀርባል በተጠንቀቅ ይጠብቁ!

ወዳጆችዎን ይጋብዙ!

@Quiz4Prize
#ለሚያውቅበት


@Quiz4Prize በምናደርገው የጥያቄና መልስ ውድድር ላይ ምን አስተያየት አላችሁ?
Poll
  •   ፍትሃው አዝናኝና አስተማሪ ነው
  •   የጥያቄዎቹ ይዘት ጥሩ አይደለም
  •   ሽልማቶቹ ከፍ ቢደረጉ
  •   ግልፅ የጨዋታ አሸናፊ መለያ የለም/ቢሻሻል
110 votes


🏆 ፈጥነው ይመልሱ ይሸለሙ 🎁

🥇 @Sench4M – 5 (27.5 sec)
🥈 @yemarime – 5 (29.7 sec)
🥉 @Jone_19 – 4 (27.7 sec)


@Quiz4Prize
#ለሚያውቅበት


🎲 Quiz '🏆 ፈጥነው ይመልሱ ይሸለሙ 🎁'
ዘወትር ማክሰኞ ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ የሚቀርቡ 5 ጥያቄዎችን ቀድመው በመመለስ የ 220MB የኢንተርኔት ጥቅል ተሸላሚ ይሁኑ!
🖊 5 questions · ⏱ 10 sec


አዎ ደርሷል!

ምሽት 🕒 3:00 ሰዓት ደርሷል!
የቅዳሜ ጥያቄና መልስ ውድድራችንን
ይሳተፉ ያሸንፉ ይሸለሙ!

🥇 220 MB የኢንተርኔት ጥቅል
🥈 86 MB የኢንተርኔት ጥቅል
🥉 40 MB የኢንተርኔት ጥቅል

@Quiz4Prize
#ለሚያውቅበት

20 last posts shown.