Forward from: 𝐌𝐚𝐧 𝐔𝐧𝐢𝐭𝐞𝐝 𝐖𝐚𝐥𝐥𝐩𝐚𝐩𝐞𝐫𝐬🩸
🔈Cryptocurrency በርካታ ነገሮችን ለመግለፅ የሚጠቀማቸው የሆኑ ቃላቶች አሉ ። Airdrop መስራት ብቻ ሳይሆን ወሳኝ የሆኑ ነገሮችንም ዕውቀት ማዳበር አስፈላጊ ነው ። ቀለል ባለ አማርኛ እንመልከት እስቲ :
So, fasten your seatbelts, because it's time to unravel the secrets of this crypto alphabet soup! 😀
🟢HODL (Hold On For Dear Life) ፡ HODL የ crypto slang ቃል ሲሆን ይህም ማለት በገበያ ተለዋዋጭነት ጊዜም ቢሆን የእራሳችሁን cryptocurrency ኢንቨስትመንት ለረጅም ጊዜ መያዝ ማለት ነው። ትንሽ ቀነሰ ብላችሁ 😮💨 የምትደናበሩ ከሆነ ግን HODL አንለውም ማለት ነው ።
🔎DYOR (Do Your Own Research) : ይሄ Traders ወይም invest የሚያረጉ ባለሀብቶች ማንኛውንም ከCrypto ጋር የተገናኙ ውሳኔዎችን ከማድረጋቸው በፊት ጥልቅ ጥናትና ምርምር እንዲያደርጉ ያሳስባል። ያው እንደምታውቁት Crypto በጭፍን መሄድ ለከባድ ኪሳራ ሊዳርግ ይችላል ።
📊FOMO (Fear Of Missing Out) ፡- FOMO ልታገኙ የምትችሉትን ትርፍ እንዳያመልጣችሁ ያላችሁን ፍራቻ ይገልፃል ይህም ዋጋው እየጨመረ ሲሄድ Crypto መግዛትን የመሰለ ድንገተኛ ውሳኔዎችን እንድትወስኑ የሚያረጋችሁን ስሜት ይገልፃል ።
✔️PnD (Pump and Dump) ፡ የCrypto ዋጋ 🔼PUMP አረገ ካልን ዋጋው ጨመረ ማለታችን ነው 🔽DUMP ደግሞ ዋጋው መቀነሱን ያሳየናል ።
💼CEX (Centralized Exchange) ፡- CEX ማለት ደግሞ እናንተ የምትፈፅሙት እያንዳንዱ Transaction ያ Exchange እንደ middlemen ሆኖ የሚሰራበት ስርዓት ነው ። ለአጠቃቀምም በጣም ቀላል እና በውስጡ ብዙ features ይይዛል ። እንደነ Binance,Coinbase እና Kraken ያሉ Exchange የCEX ምሳሌ ናቸው ።
💫DEX (Decentralized Exchange) ፡- DEX ላይ ደግሞ Transaction በሁለቱ ሰዎች በቀጥታ የሚካሄድ ሲሆን በጣም high security ያለው ለአጠቃቀም ከCEX አንፃር የሚያስቸግር የሆኑ እንደ METAMASK, UNISWAP,PANCAKESWAP,SUSHISWAP... ያሉ ዋሌቶች ይጠቀሳሉ ።
✨DeFi (Decentralized Finance) : DeFi በብሎክቼይን ላይ የተመሰረቱ የፋይናንስ አገልግሎቶችን እና እንደ ብድር ያሉ ባህላዊ የፋይናንስ አገልግሎቶችን ባልተማከለ/decentralized በሆነ አስተዳደር የበለጠ ተደራሽ እና ግልጽ ለማድረግ ዓላማ ያላቸውን አፕሊኬሽኖች ያመለክታል።
✅2FA (2-Factor Authentication) ፡ 2FA ሁለት አይነት Authentication ማለትም የይለፍ ቃል/Password እና የአንድ ጊዜ ኮድ/one time code እንድታቀርቡ የሚጠይቅ ባላችሁ Crypto አካውንቶቻችሁ ላይ ተጨማሪ ጥበቃ የሚያደርግ ነው።
🚀ATH (All Time High) ፡ ATH በCryptocurrency ወይም በማንኛውም ንብረት ከፍተኛ ዋጋ ይወክላል ይህም ያ asset እስካሁን ከፍተኛ ዋጋ የደረሰበትን ያሳያል ።
😀BTD (Buy The Dip) ፡- BTD የኢንቨስትመንት ስትራቴጂ ሲሆን የCryptocurrency ዋጋ ሲቀንስ መግዛትን የሚያመለክት ሲሆን ይህም ወደፊት ትርፍ ሊያስገኝ ይችላል ።
🕯PoW (Proof Of Work) : PoW በብሎክቼይን ኔትዎርኮች ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውል የጋራ ስምምነት ዘዴ ሲሆን ተሳታፊዎች (Miners) ውስብስብ የ Mathematical Puzzle በመፍታት በብሎክቼይን ላይ አዳዲስ ግብይቶችን ለማረጋገጥ እና ለመጨመር ይወከላል ።
🎮PoA (Proof Of Authority) ፡- PoA ሌላው የጋራ ስምምነት ዘዴ ነው ነገር ግን እንቆቅልሾችን ከመፍታት ይልቅ ግብይቶችን ለማረጋገጥ እና ለማፅደቅ በተመረጡ የተፈቀደላቸው አረጋጋጭ ቡድን ላይ ይተማመናል ይህም ቅልጥፍናን እና መስፋፋትን ያስቀድማል።
😀የበለጠ ስለ Crypto ማወቅ ለምትፈልጉ በጣም ወሳኝ ቃላቶች ናቸው so grind it well✅